ኣምና በዚች ቀን ሰኔ 6 2013 የTDF መላ ኣመራሮች ለመጀመርያ ግዜ ተገናኝተዉ የአሉላ ኦፖሬሽን የቀየሱባት ታሪከኛ ቀን ናት
DW TV NEWS ሰኔ 6 2013 የአሉላ ዘመቻን በመሰየም ደማቅ ድል እንዲመዘገብ ያስቻለች ቀን መሆኗ ተገለፀ።
Re: ኣምና በዚች ቀን ሰኔ 6 2013 የTDF መላ ኣመራሮች ለመጀመርያ ግዜ ተገናኝተዉ የአሉላ ኦፖሬሽን የቀየሱባት ታሪከኛ ቀን ናት
የትግራይ ታሪካዊ የኀዘን ቀን ነች - 900,000 የትግራይ ህዝብ እንደ ቅጠል ረግፎ በየሜዳው ማዳበርያ የሆነበት። ሲሦው የትግራይ ህዝብ እስከ ወዳኛው ወደ ሲዖል የተሸኘበት።
Re: ኣምና በዚች ቀን ሰኔ 6 2013 የTDF መላ ኣመራሮች ለመጀመርያ ግዜ ተገናኝተዉ የአሉላ ኦፖሬሽን የቀየሱባት ታሪከኛ ቀን ናት
WA'AA!
Yesemaiytat Qen Yibaalal ekko yih neger be leela (Sarcasm) ammelekaket. Ewunetegna Semaiytatnet degmo beyyee Gizew semmaiytatnnetin beqeiy bedemachew qeiy qelem kal aaddesut semmiytattinetu Yellem alleqellet malet new ekko, likk tebelto endalleqe xafaach Chuukko ; ante dimwitted dimbajam dumb sewuyye.