Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15525
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዜናው ተደጋገመ - ግን ይኸ ነገር እውነት ነው? በጎች እንደ ሴተኛ አዳሪ የወሲብ ጥቃት ሰለባ ሆኑ?! ለአእምሮ ይከብዳል - እንደት?

Post by Abere » 11 Jun 2022, 17:04

ዜናው ተደጋገመ - ግን ይኸ ነገር እውነት ነው? በጎች እንደ ሴተኛ አዳሪ የወሲብ ጥቃት ሰለባ ሆኑ?! ለአእምሮ ይከብዳል - እንደት?

ሰዎች በጎች ሆኑ ወይስ በሰዎች ዘንድ የሚቻለውን ክፉ ነገር ሁሉ ፈጽመው በበጎች መካከል ሰይጣኖቹ ተሰማሩ? ሰይጣን በፍርሃት ሽሽት በወንዝዳር በነበሩ አሳማዎች መካከል በመግባት አሳማዎቹንም ይዟቸው ባህር ገባ።

The demons begged Jesus, "Send us among the pigs; allow us to go into them." Mark 5:12 Jesus allows the fleeing evil spirits to enter a herd of pigs which promptly run into the sea and drown.

ሰሞኑን ቆንጅት ትግራይ ተብላ የተለጠችው ወይዘሮ በግ መቸም እንድሁ ከመሬት ሰው ብድግ ብሎ የሚታሰብ ነገር አይመስለኝም። መቸም ከወደ ትግራይ ጉድ ሳይሰማ አይውልም - ይህኛው ደግሞ የሰሞኑ ጉድ መሆኑ ነው። እንድህ ከሆነ የእርጉዚቱን በግ ቀለብ ከእርዳታው ስንደ መስፈር ይጠበቅባቸዋል - እነ ጌታቸው ረዳ እና ደብረጽዮን። የተባበሩት መንግስታት (UN) አንቶኒ ጉቴረዝም ይህን የበግ መብት ረገጣ እንድሁ ማለፍ የለባቸውም። ሱዳን ስደተኛ ጣብያ ቁጭ ብላ የሀሰት የወሲብ ጥቃት ድራማ ስትጽፍ የነበረችው ሱዳናዊቷ የCNN ሪፓርተሯ እንስት በጎች ላይ እየደረሰ ያለውን ጾታዊ ጥቃት መዘገብ ይጠበቅባታል። :mrgreen:

ጌታቸው ረዳ - የበጊቱ ባል፤
አርግዛለች እና ቀለቧን ስፈር።