Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ሙስሊም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች አስከትለው ወደ ሞቃድሾ አቅንተዋል

Post by sarcasm » 09 Jun 2022, 08:19

The Somalis don't care if the delegation is fully Muslim anyway

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼኽ መህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ለመታደም ሞቃዲሾ ገቡ
*********************

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼኽ መህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ለመታደም ሞቃዲሾ ገብተዋል።
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ፣ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተመራው ከፍተኛ የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ውስጥ ተካተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሊያ ቆይታቸው በፕሬዝዳንት ሀሰን ሼኽ መህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል ።
ከፕሬዝዳንት ሀሰን ሼኽ መህሙድ ጋር እና በበዓለ ሲመቱ ላይ ከሚታደሙ የሌሎች የሀገራት መሪዎች ጋርም የሁለትሽ ምክክር እንደሚያደርጉ ኤፍቢሲ ዘግቧል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ሙስሊም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች አስከትለው ወደ ሞቃድሾ አቅንተዋል

Post by Ethoash » 09 Jun 2022, 10:31

ክርስታኑ ጋዜጠኛ አልያዘም ታደስ በጣም ጥሩ ወሬ አቀብሎዋል ። በክርስትኖች የሞላው ፋና ወሬ አቅራቢ ተለቪዝንም ጡር ወሬውን አድርሶዋል

Abere
Senior Member
Posts: 15518
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ሙስሊም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች አስከትለው ወደ ሞቃድሾ አቅንተዋል

Post by Abere » 09 Jun 2022, 10:40

No! No! where is ደብረጽዮን? :lol: Why has not he flown to Mogadishu to attend the ceremony? This is not good, it damages Abay-Tigray Republic’s image. :mrgreen:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ሙስሊም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች አስከትለው ወደ ሞቃድሾ አቅንተዋል

Post by Za-Ilmaknun » 09 Jun 2022, 12:45

Why Muferihat isn't included? :mrgreen: and Demeke Mekonnen Hassen too..or are they not Muslim enough?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ሙስሊም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች አስከትለው ወደ ሞቃድሾ አቅንተዋል

Post by Ethoash » 09 Jun 2022, 12:58

Za-Ilmaknun wrote:
09 Jun 2022, 12:45
Why Muferihat isn't included? :mrgreen: and Demeke Mekonnen Hassen too..or are they not Muslim enough?
if Demeke Mekonnen goes who is going to govern the nation i thought he is vice PM,

Muferihat Kamil Ahmed is the current Ministry of Labour and Skills nothing to do with Somalia .. Dr. Abiy took the ministers because
የሚመለክታቸው ሚኒስተሮች ብቻ ነው የሄዱት፣ ለምሳሌ የፀጥታ ጉዳይ ያስገናል ፣ የገንዘም ሚኒስተር ስለኢኮኖሚያችን ለማወራት ፣ ሙስጠፌ ደግሞ በሱማሊኛ ዲፕሎማሲያችንን ያጠናክርልናል። ምንም የሃሀይማኖት ጉዳይ አይደልም የስራ ጉዳይ ነው። ደግሞም ብልጠት ነው ሳወዲ እና አረብ አገር ሲሂድ አረብኛ የሚናገሩ እስላሞችን አስከትሎ መሄድ ትልቅ እውቀት ነው። ለምሳሌ እስራኤል በኢትዬዽያ አምባሳደሩዋ ኢትዬዽያዊ እስራኤላዊ ነው። ካናዳም ኤርትራዊ ካናዳዊ ካወንስለር ኤርትራ አላት፣ አሜሪካም ጥቁር አሜሪካ አምባሳደር ደቡብ አፍሪካ ልካለች ይህ የዲፕሎማሲ ጥበብ ነው።

በተቀረ እስላሞች ወደድክም ጠላህም በመንግስት ዙሪያ ስልጣናቸውን የጠቀሙበታል። የፈለገውን ማለት ትችላለህ ካልወደድክ ደግሞ ማንም አይለምንህም አማራን ይዘህ መገንጠል ትችላለህ።

አፈር ብላ የክርስትና ጋዜጠኛውን አላየህም በክርስትያን ቲቪ ጣቢያ አብይ ታጅቦ ሱማሌ እንደሄድ ። ለምን እስላሙ ያንተ አይነቱን ጥያቄ አያስነሳም ለምን ምድረ ኢትዬዽያ ቲቪ በሙሉ ክርስታን የሆኑበትን ጉዳይ ትነግረኛለህ። ከዚህ በዋላ ዘር፣ ሃይማኖት እንቆጣጠራለን። it would make me sick if u were an Amhara but thanks God u r an Eritreans.. land of jail bird

kerenite
Member
Posts: 4680
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ሙስሊም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች አስከትለው ወደ ሞቃድሾ አቅንተዋል

Post by kerenite » 09 Jun 2022, 13:56

sarcasm wrote:
09 Jun 2022, 08:19
The Somalis don't care if the delegation is fully Muslim anyway

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼኽ መህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ለመታደም ሞቃዲሾ ገቡ
*********************

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼኽ መህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ለመታደም ሞቃዲሾ ገብተዋል።
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ፣ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተመራው ከፍተኛ የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ውስጥ ተካተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሊያ ቆይታቸው በፕሬዝዳንት ሀሰን ሼኽ መህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል ።
ከፕሬዝዳንት ሀሰን ሼኽ መህሙድ ጋር እና በበዓለ ሲመቱ ላይ ከሚታደሙ የሌሎች የሀገራት መሪዎች ጋርም የሁለትሽ ምክክር እንደሚያደርጉ ኤፍቢሲ ዘግቧል።

Stop relegionalizing this highly imprtant event. It has nothing to do with religion.
Perhaps the 7th king played it smartly by picking selectively muslims as part of his main delegation and even if it isn't though what is wrong with that? Ain't they ethiopians? Or should they be Christian orthodox adherents?

The Kenyan president, the djibouti president, a highly turkish official, a highly bahrain government official, a high ranking Qatari official and all foreign ambassadors who are assigned to somalia will participate in the inauguration of the new democraticallly elected President of somalia.

Bravo somalia!

P. S. 1: the pronents of the regime in eritrea used to warn us justice seekers that if we keep putting pressure on issayas then eritrea will turn into another somalia.

Now most eris are saying, WE WISH WE WERE SOMALIS.

P. S. 2: Who is the loser and the isolated psychopath in the horn of africa and worldwide here as we speak? Just guess who... Yes! You guessed it right!

Abere
Senior Member
Posts: 15518
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ሙስሊም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች አስከትለው ወደ ሞቃድሾ አቅንተዋል

Post by Abere » 09 Jun 2022, 14:17

በዐቢይ አህመድ ዓሊ የሚመራው ቡድን ስም ትንሽ ዝርዝር ያሳብቃል

1) አደም ፋራህ፣
2) አህመድ ሺዴ፣
3) ሬድዋን ሁሴን፣
4) ሙስጠፌ መሀመድ፣

ዐብይ አህመድ ግብጽ ለአል-ሲሲ ቃል ሲገባ ወላሂ! ወላሂ! ብሎ የአል-ሲሲን ልብ አሙቆት ነበር። አሁንስ ወላሂ! ወላሂ! ይል ይሆን ሞቃድሹ? የጴንጤዋን ካርድ ይደብቃታል፤ ግን ነብዪቱ ሰባኪ ጉዞውን አጽድቃለች - የሚበር እባብ የለም ተፈትሿል? :mrgreen: አገር ተመርቶ ተሙቷል። :mrgreen:

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ሙስሊም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች አስከትለው ወደ ሞቃድሾ አቅንተዋል

Post by Horus » 09 Jun 2022, 14:47

የዛሬ ስንት አመት በሱማሌ ጉዳይ የሚነሱት እስላሚክ ካውንስል የነበረ ግዜ ሁሉ መለስ የመከርነው በሱማሌ ጉዳይ ገብቶ የኢትዮጵያን ጥቅም እንዲያስጠብቅ ነበር ። የእኔ አቋም ዛሬም ያው ነው።

ኢትዮጵያጵያ በፍጹም በአሰብ፣ ወይ ምጽዋ፣ ወይ ፖርት ሱዳን ላይ መመካት፣ ጥገኛ መሆን የለባትም። በጂቡቲና ሱማሌዎች እጅ ብዙ ብዙ ሺ ኪሎ ሜትር የባህር በር አለ። የኢትዮጵያ ዘላቂ ጥቅም ያለው እዚያ ነው። ስለዚህ አቢይ ከፍተኛ ላኡካን ይዞ ሞቃዲሾ መሄዱ እጅግ ትክክል ነው ። አገር መምራት የልጆች ኩርፊያ አይደለም። በ30 አመት ውስጥ የኢትዮጵያ ሕዝብ እሩብ ቢሊዮን ይሆናል ።

አይደለም የባህር በር ሚሊዮኖች ኢትዮጵያዊያን በተለያ ምስራቅ ያሉት እነ ኦጋዴን፣ አፋር ፣ ሃረሬ ለስራም ለመኖርም ሃርጌሳ፣ ሞቃዲሹ፣ ፑንት እንደ ሚሄዱ ጥርጥር የለውም ። የግዜን ቀስት አሻግረው ለሚያዩ መጪው ክስተት ያ ነው!

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ሙስሊም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች አስከትለው ወደ ሞቃድሾ አቅንተዋል

Post by EPRDF » 09 Jun 2022, 19:54

Horus wrote:
09 Jun 2022, 14:47
ኢትዮጵያዊያን በተለያ ምስራቅ ያሉት እነ ኦጋዴን፣ አፋር ፣ ሃረሬ ለስራም ለመኖርም ሃርጌሳ፣ ሞቃዲሹ፣ ፑንት እንደ ሚሄዱ ጥርጥር የለውም ። የግዜን ቀስት አሻግረው ለሚያዩ መጪው ክስተት ያ ነው!
አዪ ዋጆ ሆረስ ስለ ወደፊት ታወራለህ፣ የት ዓለም ነው ያለሀው?

ኦጋዴን አፋርና ሐረሬውን እርሳው፣ ሐርጌሳ የዘመዶችህ ጉራጌዎች የንግድ መናሀሪያ ከሆነችኮ ዓመታት አልፎዋል።

አሁን በዚህች ስዓት የሐርጌሳን ንግድ የሚዘውሩ በሺ የሚቆጠሩ ጉራጌዎች ሐርጌሳ ውስጥ ታገኛለህ።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ሙስሊም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች አስከትለው ወደ ሞቃድሾ አቅንተዋል

Post by Za-Ilmaknun » 09 Jun 2022, 20:47

EPRDF wrote:
09 Jun 2022, 19:54
Horus wrote:
09 Jun 2022, 14:47
ኢትዮጵያዊያን በተለያ ምስራቅ ያሉት እነ ኦጋዴን፣ አፋር ፣ ሃረሬ ለስራም ለመኖርም ሃርጌሳ፣ ሞቃዲሹ፣ ፑንት እንደ ሚሄዱ ጥርጥር የለውም ። የግዜን ቀስት አሻግረው ለሚያዩ መጪው ክስተት ያ ነው!
አዪ ዋጆ ሆረስ ስለ ወደፊት ታወራለህ፣ የት ዓለም ነው ያለሀው?

ኦጋዴን አፋርና ሐረሬውን እርሳው፣ ሐርጌሳ የዘመዶችህ ጉራጌዎች የንግድ መናሀሪያ ከሆነችኮ ዓመታት አልፎዋል።

አሁን በዚህች ስዓት የሐርጌሳን ንግድ የሚዘውሩ በሺ የሚቆጠሩ ጉራጌዎች ሐርጌሳ ውስጥ ታገኛለህ።
Same way-- you see so many industrious Somalis creating wealth in South Africa, Kenya and all over the world. People should not be restricted by artificial borders to work and thrive in as long as they respect the law of the lands where they operate. The Gurage people are smart, creative and well connected. They thrive everywhere they go. On the other, hand if you just stand there and count and envy what others are making, you only will end up being a record keeper to finally resent those who work harder and succeed. :mrgreen: Get busy buddy !

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ሙስሊም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች አስከትለው ወደ ሞቃድሾ አቅንተዋል

Post by Horus » 09 Jun 2022, 21:10

EPRDF wrote:
09 Jun 2022, 19:54
Horus wrote:
09 Jun 2022, 14:47
ኢትዮጵያዊያን በተለያ ምስራቅ ያሉት እነ ኦጋዴን፣ አፋር ፣ ሃረሬ ለስራም ለመኖርም ሃርጌሳ፣ ሞቃዲሹ፣ ፑንት እንደ ሚሄዱ ጥርጥር የለውም ። የግዜን ቀስት አሻግረው ለሚያዩ መጪው ክስተት ያ ነው!
አዪ ዋጆ ሆረስ ስለ ወደፊት ታወራለህ፣ የት ዓለም ነው ያለሀው?

ኦጋዴን አፋርና ሐረሬውን እርሳው፣ ሐርጌሳ የዘመዶችህ ጉራጌዎች የንግድ መናሀሪያ ከሆነችኮ ዓመታት አልፎዋል።

አሁን በዚህች ስዓት የሐርጌሳን ንግድ የሚዘውሩ በሺ የሚቆጠሩ ጉራጌዎች ሐርጌሳ ውስጥ ታገኛለህ።
ዋጆ ምናምን አትበለኝ፤ እድሜ ለመለስ ስልጤ ጉራጌ አይደለሁም ብለዋል! ዋጆ ማለት ስልጤ ነው! ያን እንኳ ስትማር ነው ለመሳደብ የምትሞክረው። እኔ ከው ቁጥር መብዛት የተነሳ አልኩኝ እንጂ ለፈጠራና ለእድገት መበተን አላልኩም። እኔ ደጋግሜ ብዬዋለሁ! የሁሉም ሕዝብ ወደ ፊት እጣ ፈንታ ጉራጌ መሆን ነው፣ ማለትም የእድገትና ስልጣኔ እድል ባለበት ሁሉ መሄድ ማለት ነው ። ልብ በል አሁን ይህን ስላልኩ ዘረኛ ሲሉኝ!!! የሰው ልጅ አንድ ሴካታማ የሆነን ባህሪ ቢሄቨየር ኮፒ ያደርጋል፣ ይኮርጃል! ይህ ሳይንስ ነው !!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ሙስሊም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች አስከትለው ወደ ሞቃድሾ አቅንተዋል

Post by sun » 09 Jun 2022, 21:12

sarcasm wrote:
09 Jun 2022, 08:19
The Somalis don't care if the delegation is fully Muslim anyway

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼኽ መህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ለመታደም ሞቃዲሾ ገቡ
*********************

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼኽ መህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ለመታደም ሞቃዲሾ ገብተዋል።
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ፣ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተመራው ከፍተኛ የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ውስጥ ተካተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሊያ ቆይታቸው በፕሬዝዳንት ሀሰን ሼኽ መህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል ።
ከፕሬዝዳንት ሀሰን ሼኽ መህሙድ ጋር እና በበዓለ ሲመቱ ላይ ከሚታደሙ የሌሎች የሀገራት መሪዎች ጋርም የሁለትሽ ምክክር እንደሚያደርጉ ኤፍቢሲ ዘግቧል።

Many thanks for our young and dynamic Ethiopian Prime Minister and his good government for traveling around and building positive and friendly relationships so as to broaden mamma Ethiopia's comfort zones. THUMBS UP!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ሙስሊም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች አስከትለው ወደ ሞቃድሾ አቅንተዋል

Post by sun » 09 Jun 2022, 21:21

Abere wrote:
09 Jun 2022, 14:17
በዐቢይ አህመድ ዓሊ የሚመራው ቡድን ስም ትንሽ ዝርዝር ያሳብቃል

1) አደም ፋራህ፣
2) አህመድ ሺዴ፣
3) ሬድዋን ሁሴን፣
4) ሙስጠፌ መሀመድ፣

ዐብይ አህመድ ግብጽ ለአል-ሲሲ ቃል ሲገባ ወላሂ! ወላሂ! ብሎ የአል-ሲሲን ልብ አሙቆት ነበር። አሁንስ ወላሂ! ወላሂ! ይል ይሆን ሞቃድሹ? የጴንጤዋን ካርድ ይደብቃታል፤ ግን ነብዪቱ ሰባኪ ጉዞውን አጽድቃለች - የሚበር እባብ የለም ተፈትሿል? :mrgreen: አገር ተመርቶ ተሙቷል። :mrgreen:
Abere the mad fat bere,

Just keep on twerking and whistling non stop every time you come across some good news about Ethiopia and its good leaders.
:lol:

Post Reply