Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42992
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አዲስ አበባ የሌቦችና የቀን ማጅራት መቺዎች መፈንጫ ስለሆነች የቱሪዝሙን ነገር እርሱት

Post by Horus » 08 Jun 2022, 16:22

እያንዳንዱ አዲስ አበባ ደርሶ የተመለሰ ሰው ጠይቁ! ሰው ስልክ እያወራ መንገድ ላይ መሄድ አይችልም! ይዘረፋል!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አዲስ አበባ የሌቦችና የቀን ማጅራት መቺዎች መፈንጫ ስለሆነች የቱሪዝሙን ነገር እርሱት

Post by Ethoash » 08 Jun 2022, 16:43

ሌቦቹን መያዝ በጣም ቀላል ነው። there mode of operand ለታውቆዋል። ሴት ወይ ሰው ቴሌፎን እያወራ ሲሄድ መንጠቅ ነው። ይህ ማለት ቀላል ነው። አንድ የሴት ፖሊስ ያለ ፖሊስ ልብስ ሳታስነቃ ስልክ እያወራች መሄድ ነው ከዚያ ፖሊሶች ተደብቀው ሌባው ሲስርቅ መያዝ ነው። ይህ እንግዲ ብዙ ግዜ የተሌፎን ስርቆት የሚደረግበት ቦታ ላይ አድብተው ጠብቀው መያዝ ይችላሉ።

አይጥ ሲያስቸግርህ የአይጥ ወጥመድ መግዛት እንዳለብህ ፖሊስም ወንጀል ከመፈፀሙ በፊት ወጥመዱን አብጀቶ ወንጀለኞቹን አንዴ በዘመቻ ከያዘ ወንድ ነው የሚዳፈር። እንግዲ ፖሊሶቹ በደንብ መስልጠን አለባቸው ሌባውን እንዳይመቱት ፣ እንዳይሳደቡ በደንብ በክብር በእንክብካቤ ይዘው ለፍርድ ማቅረብ ነው። ለሌላው ሌባ ትምህርት እንዲሆን ደግሞ በቪድዬ መቅረፀ ነው።

እንግዲህ ይህንን ስራ ከቲቪ ስዎች ጋር ተባብሮ መስራት ይቻላል።

ሁለተኛ መንገድ ደግሞ ቴሌ የተስረቁትን ስልኮች መቆለፍ አለበት ይህንን ካረገ የተስረቀ ቴሌፎን የሚገዙ በሙሉ ያቆማሉ ለምን ብትል ከተያዙ ጉዳቸው ስለሚፈላ ነው። ሲሙንም ቢያውጡት ቴሌ የሚያውቅበት ዜዴ ካለ ይህ የቴሌፎን ስርቆት ይቀራል። ድግሞም ቴሌፎን ለሚያስገቡ ወይም ገጣጥመው ለሚሽጡ ይህ ትልቅ ዜና ነው። ማንም ሰከንድ ሀንድ ቴሌፎን ስለማይገዛ የነሱ ሽያጭ ያድጋል።።።

ሶስተኛው እና ዘለቀታዊ መንግድ ድግሞ ለድሆችና ለስራ ፈላጊዎች ስራ መፍጠር ነው። ይህ በፍጥነት መደረግ አለበት ያለበለዝያ ምን ስርተው ይብሉ። ፤ሌብነት ስራ በሆነበት አገር።

ድግሞ ትሪስትን እንዴት እንደሚጎዳ በደምብ ትምህርት መስጠት አለበት። ለምሳሌ አንድ ሌባ መቶ ዶላር ከቱሪስቱ ሊስርቅ ይችላል። ግን ያ ቱሪስት አገሩ ሲገባ ለአስር ሰው ኢትዬዽያ አት ሂዱ የሌባ አገር ናት ይላል። እነዚህ አስር ስዎች ለሌላ አስር ስዎች ቢናገር መቶ ስዎች ቀሩ ማለት ነው ኢትዬዽያን ከመጎብኘት እና እንበል አንድ ቱሪስት አምስት ሺህ ዶላር በወር ካጠፋ ግማሽ ሚሊዬን በአንድ መቶ ብር ሌብነት ልናጣ ነው ማለት ነው። ስለዚህ ይህ ለሁሉም ግለሶች ማስተማር አለብን። ድግሞ ዝም ብሎ አይደለም መንግስት ከቱሪዝም ገንዘብ ካገኝ ለሚስኪኖቹ ስራ መፍጠር አለበት። ያለበለዚያ ለምን ሌባ በረከተ ማለት የሞኝ ጥያቄ ነው።

አዎ ሁለት አይነት ሌባ አለ አንዱ ርቦት ፣ በድህነት ምክን ያት የሚስርቅ አለ። ሌላው ደግሞ አመል ሆኖበት የሚስርቅ አለ። ታድያ በድህነት የሚስርቁትን ወድ ስራ ካስገባናቸው ከመቶ በዘጠና ያህል ሌብነቱን ቀነስነው ማለት ነው ። በፍፁም ባናጠፋውም መቀነሱ ብቻ ጥሩ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42992
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባ የሌቦችና የቀን ማጅራት መቺዎች መፈንጫ ስለሆነች የቱሪዝሙን ነገር እርሱት

Post by Horus » 08 Jun 2022, 21:03

Ethoash wrote:
08 Jun 2022, 16:43

ብዙ ቦታ ራሳቸው ፖሊሶች እዚያው እያሉ ነው ዘረፋው የሚካሄደው! እንጂ ፖሊስ ማስቆም ቢፈልግ ከህዝቡ ጋር ተባብሮ ማስቆም ይችላል። ፖሊሶችም ከህዝብ ጋር ችግር አላቸው ። እነሱም ለህዝብ ግድ የላቸውም፣ ሰውም አያከብራቸውም ።

Union

Re: አዲስ አበባ የሌቦችና የቀን ማጅራት መቺዎች መፈንጫ ስለሆነች የቱሪዝሙን ነገር እርሱት

Post by Union » 08 Jun 2022, 21:38

ውታፍ ነቃይ ሆረስ

ከ90% በላይ ቱሪዝም እኮ ሰሜን ኢትዮጵያ ነው ያለው። የምን ቱርዝም ነው አዲስ አበባ ያለው። አዲስ አበባ ምን የሚታይ ቦታ አለ ፈረንጆች ሰፍ የሚሉለት። አይ መርካቶ እንዳትይኝ ብቻ በጣም ናይገረምኩም ነሽ እኮ አንቺ

የዋሀቢ ኬንያ ፌስ ኦሮሞስ በ16ኛው ክፍል ዘመን ከግራኝ አህመድ ጋር ተከትለው ገብተው ባያወድሙት ኖሮ የታላቁ ንጉስ የዳዊት በራራ ከተማን ህንፃ እና ታሪካዊ ቦታዎች ያዩ ነበር። አሁን አንቺ ውታፍቸውን የምትነቅይላቸው ዋሀቢዎች ትንሽ የቀረውንም ጋዳ ግድግዳ ምናምን እያሉ እያፈረሱት ነው። አንቺ እና ብሬ ደግሞ አፍርሱት ሽጡት ብር ካወጣ እያላቹ ነው

እና አሁን ምናባሽ ቆርጦሽ ነው ስለ በራራ የምታወሪው!! ውታፍሽን ንቀይ ዝም ብለሽ :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 18003
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዲስ አበባ የሌቦችና የቀን ማጅራት መቺዎች መፈንጫ ስለሆነች የቱሪዝሙን ነገር እርሱት

Post by Selam/ » 08 Jun 2022, 21:51

አይተ አይጠ መጎጥ፥ መቐሌ የሚታየው ምንድነው ነው እስኪ ንገሪን? እንጭጭ!
union wrote:
08 Jun 2022, 21:38
ውታፍ ነቃይ ሆረስ

ከ90% በላይ ቱሪዝም እኮ ሰሜን ኢትዮጵያ ነው ያለው። የምን ቱርዝም ነው አዲስ አበባ ያለው። አዲስ አበባ ምን የሚታይ ቦታ አለ ፈረንጆች ሰፍ የሚሉለት። አይ መርካቶ እንዳትይኝ ብቻ በጣም ናይገረምኩም ነሽ እኮ አንቺ

የዋሀቢ ኬንያ ፌስ ኦሮሞስ በ16ኛው ክፍል ዘመን ከግራኝ አህመድ ጋር ተከትለው ገብተው ባያወድሙት ኖሮ የታላቁ ንጉስ የዳዊት በራራ ከተማን ህንፃ እና ታሪካዊ ቦታዎች ያዩ ነበር። አሁን አንቺ ውታፍቸውን የምትነቅይላቸው ዋሀቢዎች ትንሽ የቀረውንም ጋዳ ግድግዳ ምናምን እያሉ እያፈረሱት ነው። አንቺ እና ብሬ ደግሞ አፍርሱት ሽጡት ብር ካወጣ እያላቹ ነው

እና አሁን ምናባሽ ቆርጦሽ ነው ስለ በራራ የምታወሪው!! ውታፍሽን ንቀይ ዝም ብለሽ :lol:

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: አዲስ አበባ የሌቦችና የቀን ማጅራት መቺዎች መፈንጫ ስለሆነች የቱሪዝሙን ነገር እርሱት

Post by Sam Ebalalehu » 08 Jun 2022, 22:34

There are so many factors to consider. The Addis Abeba that I used to know does not exist, and I have never expected it to exist. When I first visited Addis after awhile staying away what bothered and surprised me most was the rate of crime. I was almost a victim. With luck and fast decision I managed to avert the worst.
But I rationalized the accident.
First, there were more kids who had no family. The aids crises have left so many young kids without two parents. Not all but some of them have resorted to petty and hard core crime to survive.
Second, as the ethnic politics have created opportunist cadres who behaved in the countryside as they have chosen to as long as they had the EPDRF badge to show many, especially those close to Addis, chose to flee to Addis. Uneducated, unsophisticated, without a trade they could rely upon some of them might have chosen crime as a means of survival.
Third, as the city dwellers number grew astronomically while the government institutions and bureaucracy lag behind to cope with that unbalance have created opportunity for crime to flourish.
Like my friend who has lived all his life in Addis said in fact Addis Abebeans by far are more avert to crime than any other people on the face of the earth. Considering the lives they have lived recently the crime rate in Addis is not that might not be expected he concluded.
As an Ethiopian who has lived the best and worst time of Addis, he might have a soft spot for the city and her downtrodden people. But you can’t just toss away his comment as the cry of a liberal who always sees injustice when there is none. My friend indeed has a point.

Union

Re: አዲስ አበባ የሌቦችና የቀን ማጅራት መቺዎች መፈንጫ ስለሆነች የቱሪዝሙን ነገር እርሱት

Post by Union » 08 Jun 2022, 23:20

ውታፍ ነቃይ :lol:
Horus wrote:
08 Jun 2022, 16:22
እያንዳንዱ አዲስ አበባ ደርሶ የተመለሰ ሰው ጠይቁ! ሰው ስልክ እያወራ መንገድ ላይ መሄድ አይችልም! ይዘረፋል!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: አዲስ አበባ የሌቦችና የቀን ማጅራት መቺዎች መፈንጫ ስለሆነች የቱሪዝሙን ነገር እርሱት

Post by kibramlak » 09 Jun 2022, 05:22

Addis is not the one used to be as in the past. The city is full of alien faces and crime is being committed in open air. House and car robbery have never reached to this level. Hung up and snatching personal properties are very frequent. The thieves are even using public taxi to trap the victims and take their properties and throw them in the ditch. I know many live witnesses of several sorts of crimes being committed currently. Literary everyone is robbed his or her phone, cars are being robbed from where they are stationed. The police and other security askaries (they are called "Denb") is partisan of the thieves. Even some thieves disclose the police/denb would first make an assessment of the potential resources to rob. Then they send the thieves and then they share the values of the robbed properties

The number of beggars on the street has increased astronomically. Same for the tribal cadres, especially the qerros and the primitive wolega child eater olf have safocated the city. Addis is very ugly even to walk around despite the presence of entertainment places and hotels of high quality

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አዲስ አበባ የሌቦችና የቀን ማጅራት መቺዎች መፈንጫ ስለሆነች የቱሪዝሙን ነገር እርሱት

Post by Ethoash » 09 Jun 2022, 10:54

kibramlak and Sam Ebalalehu

Stop for one second and give us the soultion we all know the problem hence give us what we can do to solve this problem

i give you one, once Meles faced with አደገኛ ቦዘኔዎች ... those አደገኛ ቦዘኔዎች burning ጎማ in middle of the street, paid by G7 AND ESAT, but PM MELES out smart G7 AND Took their street hooligans by giving the hooligans a job that pay more then government workers salary ,, this job was stonesmith job (cobblestone)

ATO HORORO

ብዙ ቦታ ራሳቸው ፖሊሶች እዚያው እያሉ ነው ዘረፋው የሚካሄደው! እንጂ ፖሊስ ማስቆም ቢፈልግ ከህዝቡ ጋር ተባብሮ ማስቆም ይችላል። ፖሊሶችም ከህዝብ ጋር ችግር አላቸው ። እነሱም ለህዝብ ግድ የላቸውም፣ ሰውም አያከብራቸውም ።

let do the math one iPhone 13 Pro Max Price in Ethiopia. ETB 68,990
the polic man salary is 3000 birr
the theif offer him 10,000 birr do you think the police refused the birbe. 3 times his salary so if the police managed to do this 3 time per month he make 30,000 birr instead of 3000 birr that is good money ro refuse ... the theif give them the offer they can;t refused ..

anyhow how we going to solve this problem to make the police honest the simples thing to do is give them 30,000 birr equalant of what the police would have got from the robber ... then the question is how the government can afford to pay 30,000 birr is not easy but it start with housing if the goveroment build house for the police and sold it to the police for one million birr on the same time the government rise the police income the police end up paying the government what he got in salary rise in form of morgage ... not that all the govement rise every house owner tax by ten or 20 dollar ... in that area if 100,000 people live this would come out one million birr enough to pay the police and the communtiy get good policing in fact the public will pay 100 bir or even 1000 birr if they know if they call police they come with 3 minute why hire a doorman when u can hire police man .. now the police upgrading their thecnology and montor well and get by the communty that htye service this way u get the best of two world ... don;t expect service and protection from poor police officer u have to make them rich so they will be afaired to take birbe if they know they going to lose one million morgage for ten thousad birr birbe

Post Reply