-
Union
በዘረኝነት የዞረበት ሆረስ፣ ቡና በቅቤ የጉራጌ ነው አለ። ክክክክ ደቡቦች ያዘወትሩታል ግን ቡና በቅቤ የማይጠጣበት የኢትዮጵያ ክፍል የለም። አፍር ውስጥ ጠጥቼዋለሁ። የደቡቦች ብቻ አይደለም
ሆረስ የጉራጌ ነው ብሎ ድርቅ አይልም። የሚገርም ሼባ ነው

-
Union
Re: በዘረኝነት የዞረበት ሆረስ፣ ቡና በቅቤ የጉራጌ ነው አለ። ክክክክ ደቡቦች ያዘወትሩታል ግን ቡና በቅቤ የማይጠጣበት የኢትዮጵያ ክፍል የለም። አፍር ውስጥ ጠጥቼዋለሁ። የደቡቦች ብቻ አይ
እንዴ!!! ደግሞ ይከርከራከኛል እኮ አይኑን አፍጥጦ የሰው ባህል ለመዝረፍ።
አጅዛ!!

አጅዛ!!
-
Union
Re: በዘረኝነት የዞረበት ሆረስ፣ ቡና በቅቤ የጉራጌ ነው አለ። ክክክክ ደቡቦች ያዘወትሩታል ግን ቡና በቅቤ የማይጠጣበት የኢትዮጵያ ክፍል የለም። አፍር ውስጥ ጠጥቼዋለሁ። የደቡቦች ብቻ አይ
አንተ ሰውዬ አብደሀል። ደሞ ቡና ውስጥ ሁሉ ገባህ!! ዘው ትላለህ ዝም ብለህ። ከከፍ ነው አልተባለም ነበር እና ቡና? I am confused!
ቡና በቅቤ የጉራጌ ቢሆን ኖሮ ብርሀኑ መላጣ አይሆንም ነበር። ታሾፍለህ እንዴ!!
ቡና በቅቤ የጉራጌ ቢሆን ኖሮ ብርሀኑ መላጣ አይሆንም ነበር። ታሾፍለህ እንዴ!!