Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13079
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ተመስገን ደሣለኝን እስር ቤት ውስጥ በድንብ አድርገው ወለወሏት

Post by Thomas H » 02 Jun 2022, 08:58





ዛሬ ግንቦት 25/2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ፖሊስ በተለምዶ 3ተኛ ተመስገንን ለመጠየቅ ፖሊስ ጣቢያ ተገኝቼ ነበር::
በዚህ እስር ቤት በታሳሪና በጠያቂ መካከል በሁለት ሾቦ የተጋረደ ከ10 ሜትር የሚበልጥ ርቀት አለ::
በታሳሪና በጣያቂ መካከል ባለው ርቀት የተነሳ፣ ንግግር ለማድረግ እጅግ አዳጋች ነው። አጠቃላይ ነገሩ መጯጯህ ነው::
ተመስገን ከዚህ በፊት በእስር ቤት እያለ ባጋጠመው በጆሮ ህምም ምክኒያት በዚህ ግር ግር ውስጥ ጆሮው ለመስማት ያዳግተዋል::
ይሄ በመሆኑ ተመስገን ለፖሊሶቹ "ትንሽ ቀረብ ብሎ ቢያወራኝ " ሲለው ፖሊሱ በእጁ የማመናጨቅ ምልክት አሳየው፣ ተመስገንም ድጋሜ ለማስረዳት ሲሞክር አንዱ ፖሊስ ከነበረበት ከጠያቂ ቦታ ሌላው ፓሊስ ከስረኛቹ መቆሚያ ደረጃ ላይ በመውረድ ለሁለት ተመስገንን አብረውት ከቆሙት እስረኞች መካከል ጎትተው በማውጣት በቦክስ፣ በጫማ ጥፊ ለሁለት ደብድበውታል። ይህ ሲሆን የሌሎች እስረኛ ጠያቂ ቤተሰቦችና እስረኞችም አይተዋል። ድብደባውን እየፈፀሙ ወደ እስራኛ ክፍል ሳይሆን ወደ ሌላ ቦታ ይዘውት ሄደዋል::
ከቆይታ በኃላ በቢሮ ውስጥ ተመስገንን ስናገኘው የግራ ዓይኑ ስር አብጦ የለበሰው ቲ-ሸርት ተቀዶ አግኝተነዋል::
አሁን ከእስር ቤቱ አስወጥተውኝ በሩ ላይ እገኛለሁ::
[የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶችና ሚዲያዎች ጉዳዮን እንድታውቁልን፣ ማጣራት አድርጋችሁ ለሕዝብና ለሚመለከተው አካል እንድታደርሱልን🙏[
ታሪኩ ደሳለኝ

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: ተመስገን ደሣለኝን እስር ቤት ውስጥ በድንብ አድርገው ወለወሏት

Post by tolcha » 02 Jun 2022, 09:22

That is the usual role of Ethiopian law enforcements!!! So, no comment.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ተመስገን ደሣለኝን እስር ቤት ውስጥ በድንብ አድርገው ወለወሏት

Post by Ethoash » 02 Jun 2022, 12:43

tolcha wrote:
02 Jun 2022, 09:22
That is the usual role of Ethiopian law enforcements!!! So, no comment.
our beloved Tolcha r u galla or Eritrean? why do u care about one criminal person instead of worry about his victim..

let me give u example in Rwanda the so called journalist are responsible for the death of one million Rwandas ... ተመስገን ደሣለኝን never study journalism how in hell he can call journalist without education this is like fake Doctor calling himself doctor just because he wear white cloth and want to operate on you would u allowed him u don't . but you allowed so called cultural journalist to mess up our people mind.. u see one doctor make mistake he kill only one person but if journalist make mistake can kill million of people and destroy a nation so don't think this is a joke ..

call me when u wake up from your deep sleep

Post Reply