Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ZEMEN
Member
Posts: 2635
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: Abiy supporters jump ship መርህ እንጂ መሪ አንከተልም

Post by ZEMEN » 01 Jun 2022, 14:44

eden wrote:
01 Jun 2022, 14:26
መርህ እንጂ መሪ አንከተልም!!!! well said. I have no idea where this country is going but it is going down and Abiy is burying his head in the sand. The federal government failed to control half of the country, if that is not bad, you beggar and parasite Killil attacking sovereign country. No where in the world had have happened. The good thing is Shabiya will finish the job. mark my word. They don't play. they are not spinless like Abiy, the dumb narcissist.

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: Abiy supporters jump ship መርህ እንጂ መሪ አንከተልም

Post by Educator » 01 Jun 2022, 18:56

So what will happen to the wutaf nekais, the likes of Horus?

Misraq
Senior Member
Posts: 17896
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Abiy supporters jump ship መርህ እንጂ መሪ አንከተልም

Post by Misraq » 01 Jun 2022, 18:59

Educator wrote:
01 Jun 2022, 18:56
So what will happen to the wutaf nekais, the likes of Horus?
Eden Lowlanderu, ገበያ ሲቀዘቅዝ በ Educator አካውንትህ መልስ ለራስህ ትሰጣለህ? :lol: :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Abiy supporters jump ship መርህ እንጂ መሪ አንከተልም

Post by Ethoash » 01 Jun 2022, 19:19

'እቺ እወር መሪ ካልተከተለች ገደል ትገባለች ማንን ነው የምት ሽወደው።
መሪ አልከተልም ። በጣም አሳቅሽኝ ማዳስካር ሲሄድ አየሁኝ ሲትይ ትንሽ አታፍሪም ወይ መዳስካር ስት ሄጂ እንዴት የአይንሽ ብርሃን በርቶ ኦሮሞ መዳሳካር ውስጥ አየሁኝ የምትይው። ወይስ ቅኔ ነው የምታወሪው ኦሮሞውች ከማዳስካር መጡ ለማለት።

እኔ ቪድዬውን እዚህ ላይ ነው ያቆምኩት ። ማንም አይለፋደድብኝም እቺ ሴትዬ ጦር ነው የምታስነሳው የአማራ አገሩ የትም ነው። ማለትም ሁሉ ኢትዬዽያ የአማራ ነው። ማን አይደለም አለ። በአሜሪካ ውስጥ እኮ አገሩ ተሽንሽኖ እስቴት ይባላል። ልክ እንደ አምሳ የተለያዩ ሀገሮች ወስጂያቸው ሁሉም የራሱ እግ አለው ። የራሱን መንግስት፣ መሪ ይመርጣል፣ የራሱን ታክስ ይስበስባል የሚፈልገውን የኢኮኖሚና እድገት እራሱ ይወስናል። የፈደራል መንግስቱ በጣም በጥቂት ነገሮች ብቻ ነው የሚያገባው በስቴት ጉዳይ ። እንደውጭ ጉዳይ፣ እንደ ወጭ ንግድ፣ እንደ ወትድርና እንደፖስታ የመሳስሉትን ነገሮችን ይስራል እንጂ በትንንሾቹ ሀገሮች ጉዳይ ገብቶ አይበጠብጥም።

አገሮችን መክፋፈልና ማስተዳደር በትግሬዎቹ ወይም በአባይ ግዜ አልተጀመረም። በሐይለስላሴም ግዜም በደርግም ግዜ ብዙ ለውጥ በክፍለሀገር ተደርጎዋል። አሁን ችግሩ አማራ የትም ሄዶ ይኑር ሳይሆን ይትም ሄዶ ይበጥብጥ ወይ ነው ጥያቄው።

በሕገ መንግስታችን አንድ ኢትዬዽያ የትም ሄዶ መኖር ይችላል ይላል። ስለዚህ አማራ ይትም ሄዶ መኖር ይችላል። ነገር የመጣው እኮ አማሮች በቋንቋችን አወሩ ስሉ ነው። ለምሳሌ በኦሮሞ ውስጥ አማሮች በኦሮምኛ መቀደስ አይቻልም ይሉሻል ታድያ ማነው ነገር ፈላጊው። እማሮች አርፈው ቢቀመጡ ማን ይነካቸው ነበር። በኦሮሞ ምድር በአዲስአበባ ኦሮሞዎች በህላቸውን ማክበር አይችሉም ሲሉ ። ብዙ ነገር ፈላጊው አማሮች ናቸውና እነሱ ጋ ሄደሽ ችግሩን ፍችው ። ያለበለዚያ ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ነው።





===================



ለአቶ አማሯ

እኔ በሕወቴ አንድ ኢትዬዽያዊ ለውጭ አገር ዜጋ ሲያግዝ ቡዳ አማራን ብቻ ነው። ያየሁት ። አንተ ምን አገባህ ትግሬዎች ኤርትራኖችን ወቅጥ ቢያርጉዋቸው። ያለበለዚያ ኤርትራኖች ከያዙት ቦታ መውጣት አለባቸው። ሁለተኛ ካሳ መክፈል አለባቸው።

ግና ምን አይተህ አንተም ከወልቃይት ተነቅለህ ትወጣለህ እንቢ ካልክ ትግሬዎች ከሱዳኖች ጋራ ተስልፈው ድቅቅ ነው የሚያረጉህ የዛን ግዜ ለምን ትግሬዎች ከውጭ ዜጎች ጋራ አበሩ እንዳትል።



since u have eye seeing problem i make the font bigger hope u can see them

Post Reply