-
Union
Re: ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ወደ ጦርነት የማስገባት ሴራ አለ ማለት ምን ማለት ነው? አብይ እየተዘጋጀሁ ነው የሚለው ኤርትራን ለመውጋት ነው ማለት ነው። አትጠራጠሩ። ምእራብያኖች ውጋ ብለው
የዋሀቢ አብይ የጦርነት ዝግጅት ለኤርትራ ነው። የኤርትራ የነፃነት ቀን በአዲስ አበባ ያስከበረውም ኢርትራዊያኖችን ማዘናጊያ እና መከፍፈያ መሆኑ ነው።
ወሀቢ አብይ ህውሀት ላይ ምንም አይነት እርምጃ ወይም ጦርነት ሲያካሂድ አይታይም። በምላሱ ግን ህውሀትን እየተቃወመ ለማስመሰል እየሰራ ነው። ለምሳሌ የህውሀት ጦር ኤርትራ ውስጥ ተመታ ብሎ ይዘግባል። በጎን ለጎን ደግሞ ቀይ ባህርን እንወስዳለን ብሎ በመዝገብ ደጋፊ ለማግኘት ይሰራል ከህውሀት ጋር ይደራደራል። ሰአቱ ሲደርስ ለቀይባህር እና ለኢትዮጵያ አንድነት ከመከላከያ ጋር ተነሱ ይላል።
ኤርትራን ካላንበረከከ ወይም ካላጠፍ በስተቀር የዋሀቢ ኦሮሙማ አላማውን ማሳካት ስለማይችል እና የሰሜን ህዝብ አንድነት ይመጣል ብለው ሂሳቡን ስለሰሩት አማራም ትግሬም ኤርትራም እርስ በእርሳቸው የሚዋጉበትን መንገድ ነው እየፈለገ የነበረው። ይህ ህልሙ ደግሞ አልተሳካለትም ለግዜው ስለዚህ ኤርትራ እና አማራ ላይ ዘምቷል አሁን

Last edited by Union on 01 Jun 2022, 17:13, edited 3 times in total.
-
Union
Re: ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ወደ ጦርነት የማስገባት ሴራ አለ ማለት ምን ማለት ነው? አብይ እየተዘጋጀሁ ነው የሚለው ኤርትራን ለመውጋት ነው ማለት ነው። አትጠራጠሩ። ምእራብያኖች ውጋ ብለው
አስታውሱ ምእራቢያዊያኖች የወንጌል አርበኞች ናቸው ብሎ ነው ዋሀቢ አብይ የሚያምነው። እነሱ ያሉትን ከማድርግ ወደዃላ አይልም።
Re: ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ወደ ጦርነት የማስገባት ሴራ አለ ማለት ምን ማለት ነው? አብይ እየተዘጋጀሁ ነው የሚለው ኤርትራን ለመውጋት ነው ማለት ነው። አትጠራጠሩ። ምእራብያኖች ውጋ ብለው
ኤርትራ 2 የበሉበትን ወጭት ሰባሪዎች ገጥመዋታል። በጥንቃቄ ልትከታተላቸው ይገባል።
1ኛ) ወጭት ሰባሪ ወያኔ
2ኛ) ወጭት ሰባሪ ኦነግ
1ኛ) ወጭት ሰባሪ ወያኔ
2ኛ) ወጭት ሰባሪ ኦነግ
-
Union
Re: ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ወደ ጦርነት የማስገባት ሴራ አለ ማለት ምን ማለት ነው? አብይ እየተዘጋጀሁ ነው የሚለው ኤርትራን ለመውጋት ነው ማለት ነው። አትጠራጠሩ። ምእራብያኖች ውጋ ብለው
አዎ። ዋሀቢ አብይ መቼም ሞቱን እያጣደፈ ነው። የጦርነት ዝግጅቱን በሰፊው እያጧጧፈው ነው። ይህ ሁሉ ዝግጅት ማንን ለመውጋት ነው። አማራዎች በባዶ እጃቸው ዝምተው መሳሪያውን እየቀሙ ያሸነፍትን ሙታኑን ትህነግን ለመውጋት ነው በዚህ መጠን እየተዘጋጀ ያለው የሚል የጨለመበት ሰውም አለ እኮ። የአማራ ህዝብ እና ፍኖ ላይ ጦርነት ከፍቶ ለወያኔ እየተዘጋጀሁ ነው ማለት አይነፍም። የአንደኛ ክፍል ተማሪ እንኳን ይቺን ጫወታ ቢሰማ ዋሀቢው ላይ ይስቃል።
Re: ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ወደ ጦርነት የማስገባት ሴራ አለ ማለት ምን ማለት ነው? አብይ እየተዘጋጀሁ ነው የሚለው ኤርትራን ለመውጋት ነው ማለት ነው። አትጠራጠሩ። ምእራብያኖች ውጋ ብለው
Why are you guys anticipating the drum of war? Eritrea is a sovereign nation & doesn't care about any country's hallucination or dream. On this occasion, I would like to confirm that Eritrea is capable to destroy any attacking force let alone a bunch of ragtag militias. If Abiy respects us then we will respect him, if not he will get the fate of his predecessor Selassie, Mengistu & Meles.
union wrote: ↑01 Jun 2022, 17:20አዎ። ዋሀቢ አብይ መቼም ሞቱን እያጣደፈ ነው። የጦርነት ዝግጅቱን በሰፊው እያጧጧፈው ነው። ይህ ሁሉ ዝግጅት ማንን ለመውጋት ነው። አማራዎች በባዶ እጃቸው ዝምተው መሳሪያውን እየቀሙ ያሸነፍትን ሙታኑን ትህነግን ለመውጋት ነው በዚህ መጠን እየተዘጋጀ ያለው የሚል የጨለመበት ሰውም አለ እኮ። የአማራ ህዝብ እና ፍኖ ላይ ጦርነት ከፍቶ ለወያኔ እየተዘጋጀሁ ነው ማለት አይነፍም። የአንደኛ ክፍል ተማሪ እንኳን ይቺን ጫወታ ቢሰማ ዋሀቢው ላይ ይስቃል።
-
Union
Re: ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ወደ ጦርነት የማስገባት ሴራ አለ ማለት ምን ማለት ነው? አብይ እየተዘጋጀሁ ነው የሚለው ኤርትራን ለመውጋት ነው ማለት ነው። አትጠራጠሩ። ምእራብያኖች ውጋ ብለው
Obviously you know I am not wishing war to Eritreans in my writing, nor am i beating a war drum. I am simply giving my analysis. You may say I am wrong if you believe so but I ain't wishing no evil. It is not in my nature. But I see evil like the wahabi abiy who backstabe anyone for his wahabi agenda just like the wahabi on ER aka sadacha who said he hates all Habeshas and we came from Yemen
pushkin wrote: ↑01 Jun 2022, 18:13Why are you guys anticipating the drum of war? Eritrea is a sovereign nation & doesn't care about any country's hallucination or dream. On this occasion, I would like to confirm that Eritrea is capable to destroy any attacking force let alone a bunch of ragtag militias. If Abiy respects us then we will respect him, if not he will get the fate of his predecessor Selassie, Mengistu & Meles.![]()