Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42989
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ገረድ መልካሚየ ሹርባሂ በመስቀሊየ A Timeless Voice of An Authentic People!

Post by Horus » 01 Jun 2022, 02:08

በመስቀል (አዲስ አመት) ቆንጆዋ ልጃገረድ እስከ ሹሩባዋ :!: :!:

Horus
Senior Member+
Posts: 42989
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ገረድ መልካሚየ ሹርባሂ በመስቀሊየ A Timeless Voice of An Authentic People!

Post by Horus » 01 Jun 2022, 02:39

እንሾሽላ፤ ቤተሰብ ልጃቸውን ለጋብቻና ትዳር የሚያሰናብቱበት ከሰርግ 3 ቀን ቀድሞ የሚደረግ እጅግ ስሜታዊ በዓል! በተለይ የሴት ልጅ እንሾሽላ

Last edited by Horus on 01 Jun 2022, 16:47, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ገረድ መልካሚየ ሹርባሂ በመስቀሊየ A Timeless Voice of An Authentic People!

Post by Ethoash » 01 Jun 2022, 15:13

ገረድ ማለት በጉራግኛ ልጃገረድ ነው።

በአማርኛ ግን ገረድ ማለት የቤት ውስጥ ገረድ ማለት ነው።

ጭሎ ማለት በጉራግኛ ልጅ ማለት ነው።

በአማርኛ ግን አሽከር ማለት ነው።

እስቲ ይህንን ተርጉምልኝ።

ትግሬዎቹ መጥተው ቀና አደረጉህ ዛሬ እንቁጣጣች ከማለት እንሾሽላ፤አዳብና፦ (መተጫጫ በዓል)ሹዋል፤ የሃረሬዎች አዳብና፦ (መተጫጫ በዓል) (የክስታኔ አዳብና) ይህንን ሁሉ ባህል በእንቁጣጣች ቀይረኸው ነበር እድሜ ለወርቃማዎቹ ንቃተ ሕሊናቹሁን ከፍ አርገው ባህላቹሁን አክብራቹሁ ለሚቀጥለው ትወልድ ለማስተላለፍ በቃቹሁ።

በሌላ በኩል ደግሞ ጎሳ አይኑር ካልክ ለምን ብለህ ነው የጉራጌ በሀል ይሐደሬ ባህል የምትለን ለምን አንድ የኢትዬዽያ ባህል አይኖረንም ከምትለያየን በምን በጎሳ ታምናለህ ለዚህ መልስ አለህ ወይ። ወይስ ትግሬና ኦሮሞ ሲባል ብቻ ነው ሴጣንህ የሚመጣው። በዥሁ ላይ እስቲ የትግሬዎችንና የኦሮሞዎችን ባህል አስተዋወቅን። አዎ አታወቅም ግን ጥናት አርገህ አስተዋወቅን። እንግዲህ ጥናት ህ ሙሉ እንዲሆን የሁሉን ባህል ማስተዋወቅ አትርሳ ስማኒያ ባህል ። ያለ በለዚያ አንድ የኢትዬዽያ ባህል አለን በዛው እንዘመት የምን መቀላመድ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42989
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ገረድ መልካሚየ ሹርባሂ በመስቀሊየ A Timeless Voice of An Authentic People!

Post by Horus » 01 Jun 2022, 16:09

ኢትዮአሽ፤
ለምን እንድሰድብህ ትገፋፋኛለን አንተ ለማኝ! ጎንደሮች ወንድ ልጃቸውን አሽከር ይላሉ። ልጅ የወላጆቹ አገልጋይ፣ እናትና አባቱን ተከትሎ የሚላላክ ስለሆነ ። እንዳንተ ትግሬ ልጅ እናቱን [ deleted ] ብሎ የማይሰድብ ማለት ነው ። ሴት ልጅ አማራ ልጃገረድ ፣ (ልጅ ገረድ) ልጅ አገልጋይ ይላል ። ጉራጌ ገረ ወይም ገረድ ይላል። በቃ። ወንድ ልጅ ክስታኔ ባይ ይላል፣ አረብኛ ቢን/ብኒ ማለት ነው ። ሌላው ተውና ላቲንም ከኛ ተውሶ ቦይ ይላል። አንተ ቆሻሻ ደንቆሮ ሰርተህ የማትበላ ዉሸታም!

Post Reply