Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቴድሮስ አዳኖም ባለም ፍርድ ቤት

Post by Horus » 31 May 2022, 02:51


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ቴድሮስ አዳኖም ባለም ፍርድ ቤት

Post by Ethoash » 01 Jun 2022, 15:41

ይህቺ የጣሊያን ክልስ ምንድነው የምትለው ። ትንሽ ዞሮባታል መንግስቲ ላይ ፍርድ እንዲፈፀም ትፈልጋለች ደግሞም መንግስቱ ወደሀገር እንዳይመለስ ትፈልጋለች ታድያ እንዴት ነው ፍርዱን የምናስፈፀመው። አገር ቤት ከገባ እኮ በእጃችን አለ ትግሬዎቹ የሞት ፍርድ ፈርደውበታል ስለዚህ ምንም ጣጣ የለም ፍርዱ ይፈፀምበት ነበር ወድ አገር ከገባ አሁን ደግሞ አትግባ ካልሺው ምኑን ነው ፍርድ የሚፈፀምበት። ሁለተና ደረጃ መንጌም ብልጥ ነው መጀመሪያ ይቅርታ ጠይቆ ሲደረግለት ብቻ ነው የሚመጣው ስለዚህ ከሞት ያመልጣል ግን አገሩ ቢመለስ ግን ብዙ ለታሪክ የሚሆኑ ነገሮች ይነግረን ነበር ። ምን ያረጋል ከነሚስጥሩ ቢሞት።

እኛ የዘመኑ ልጆች ደግሞ የድሮ ባለስልጣኖቻችንን መግደል ሳይሆን በስላም ከስልጣን በዋላ መኖር እንደሚችሉ ማሳየት መቻል አለብን ይህንን ሳናደር ግን ዶክተር አብይ ይወረድ ማለት ሞኝነት ነው።


እንደተለመደው እኔ ለሆረር አይደለም የምመልስው ሕዝብ በሆረር እንዳይሳሳት ብዬ ነው።

አሁን ደግሞ ዶክተር ቴድሮስ ይስቀል ይገደል ይታስር አይበቃም ወይ ትንሽ ቅሌታም እፍረት የላቹሁም ወይ አለም መረጠው የገዛ ሐገሩ ሲቃወሙት ከዚህ በላይ ምን የሀገር ክህደት አለ።

እኔ በተሀምርም የዓለም ጤና ሊቀመንበር አልሆንም በዚህ ግዜ የፈለገ ቢክፍሉኝ ። እንግዲህ በአለም ደረጃ ማንም ስራውን የሚፈልገው የለም ጀግና ቴድሮስ እኔ እስረዋለሁ ብሎ ቀረብ ምን የሚያስቀና ነገር አለ በዝንጆሮ ጠቃጠቆ በሽታ ለመዋኝት ነው ወይ። ደግሞ ኢትዬዽያ ዶክተሩን ከተቃወመች ሌላ ማን እሱን የሚተካ አላት ሌላው ይወሰደው ማለት ነው ከዚህ በላይ የአገር ክህደት አለ ወይ።

እደግመዋለሁ ።እኔ በተሀምርም የአቶ ቴዲን ባታ አልወስድም ሚሊዬን ቢከፈለኝ ግን ቴዲ እውስደዋለሁ ካለ በሙሉ እደግፈዋለሁ። ባልደግፈው ደግሞ አልቃወምም አፌን እሎግማለሁ እንጂ። ምድረ አስዳቢዎች በሙሉ አሁን ተመረጠ ምን ብለው ነው የሚማትሩት በሱ ወድቀት እነሱ ሊነሱ። ገናና ሊሆኑ።

በነገራችን ላይ ቪዲዬውን አላየሁም አንድ ደቂቃ ያህል ባይ ነው። እሱንም ስለመንጌ ታወራለች ። እንግዲህ ስለቴዲ አወርታ ሊሆንም ላይሆንም ትችላልች እኔ ቪዲዬውን የማያ ግዜና ቆሽት የለኝም ነጌትቪቲ ማየት አልችልም። ስለዚህ አላየሁትምና ስለቴዲ ካላወራች ይቅርታ

Post Reply