አቢይ አህመድ በክልሎች መራጭነት ጠ/ሚ ሆኖ ሳለ ሌሎች ክልል እንሁን ሲሉ ምን ማለታቸው እንደ ሆነ አልገባኝም አለ!?
ይህ ድሮ መርካቶ ዘይገርም ሻሸመኔ እንለው ነበር
Re: አቢይ አህመድ በክልሎች መራጭነት ጠ/ሚ ሆኖ ሳለ ሌሎች ክልል እንሁን ሲሉ ምን ማለታቸው እንደ ሆነ አልገባኝም አለ!?
ስትሞት መወደድ ከፈለክ ስትኖር የሰዎችን ችግር መፍታት አለብህ! ውለታህን እንዲያስታውሱ ! ስትኖር ሰዎች እየጠሉህ ብዙ ሃውልትና ፒራሚግ ከሰራው ስትሞት ሰዎች ያፈርሱታል ! መለስ ሲኖር ሰው እየጠላው ወያኔ በስሙ ሙዚየም አሰራ። ሲሞት የመልስ ስም ከህንጻው ተፋቀ!
አቢይ ከታሪክ እንኳ ባይሆን ከራሱ ስራ እንዴት መማር ተሳነው? ሕዝብ የሚንቅ መሪ ታሪክ አይኖረውም !! ይህን እንኳ የሚመክረው ሰው ባጠገቡ የለም!!!

-
Union
Re: አቢይ አህመድ በክልሎች መራጭነት ጠ/ሚ ሆኖ ሳለ ሌሎች ክልል እንሁን ሲሉ ምን ማለታቸው እንደ ሆነ አልገባኝም አለ!?
ወይ መምከር። መለስ እኮ በጥፍት ውስጥ ሲነጉድ የነበረው የሚመክረው አጥቶ አይደለም። የሰራው ስራ አላማው እና ማንነቱ ስለሆነ ነው። አብይም አላማ አለው የምናየውም አላማውን ሲያስፈፅም ነው። መካሪ የማጣት ጉዳይ አይደለም
Re: አቢይ አህመድ በክልሎች መራጭነት ጠ/ሚ ሆኖ ሳለ ሌሎች ክልል እንሁን ሲሉ ምን ማለታቸው እንደ ሆነ አልገባኝም አለ!?
Well, one of his top adviser and accomplice is Dr Birr.
A cabinet minster’s job is not only in the area of his department, to join the governing ethical leaders must be convinced that the overall policy and the direction of the governing body must be based on the interest of Ethiopia.
A cabinet meeting, a cabinet decision and resolution is fundamental for that reason.
A cabinet minster’s job is not only in the area of his department, to join the governing ethical leaders must be convinced that the overall policy and the direction of the governing body must be based on the interest of Ethiopia.
A cabinet meeting, a cabinet decision and resolution is fundamental for that reason.
Re: አቢይ አህመድ በክልሎች መራጭነት ጠ/ሚ ሆኖ ሳለ ሌሎች ክልል እንሁን ሲሉ ምን ማለታቸው እንደ ሆነ አልገባኝም አለ!?
When you join a government that will not negotiate on ethnic federalism and embrace a constitution that includes a toxic article as article 39, then you are an accomplice and responsible for what the government does.
It doesn’t matter if it is a TPLF or a PP government.
Stop lecturing us about Abiye Ahmed, just advise Dr Birr to resign in principle.