Re: ፕሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ (እንቁ የጥንቱ የመሰረቱ!) ዛሬ ዲሲ በፕሮፌሰር ብርሃኑ ስብሰባ ላይ ነበር!!!
ጠ/ሚ አቢይ እንደ ፕ/ር አቻ ፣ ሃይሌ ገሪማና ማሞ ሙጬ ያሉ ግዙፍ ምሁራንን ወደ አገር እንዲመለሱ በማድረግ አገር እንደ ማሳደግ በመሃይም የጎሳ መንጋ ተከቦ ቁልቁል እየተጓዘ ነው!!
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13730
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ፕሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ (እንቁ የጥንቱ የመሰረቱ!) ዛሬ ዲሲ በፕሮፌሰር ብርሃኑ ስብሰባ ላይ ነበር!!!
Habtegiyorgis Dinagade is Gurage! He look like Ato Berhanu Nega!

Re: ፕሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ (እንቁ የጥንቱ የመሰረቱ!) ዛሬ ዲሲ በፕሮፌሰር ብርሃኑ ስብሰባ ላይ ነበር!!!
Of Course, Haptegorgis is a Gurage! ስለ ጉራጌዎች መመሳሰል ከዚህ በታች አሳይሃለሁ!Noble Amhara wrote: ↑30 May 2022, 00:28Habtegiyorgis Dinagade is Gurage! He look like Ato Berhanu Nega!
![]()
አቻምየለህ ደበላ (ክስታኔ)
ኢዮብ ማሞ ካቻ (ሰባት ቤት)
ሳሙኤል ታፈሰ (ክስታኔ)
እርስቱ ይርዳው (ሰባት ቤት)
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13730
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13730
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ፕሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ (እንቁ የጥንቱ የመሰረቱ!) ዛሬ ዲሲ በፕሮፌሰር ብርሃኑ ስብሰባ ላይ ነበር!!!
ጉራጌዎች ትልቅ አፍንጫ አላቸው። !!!

-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13730
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ፕሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ (እንቁ የጥንቱ የመሰረቱ!) ዛሬ ዲሲ በፕሮፌሰር ብርሃኑ ስብሰባ ላይ ነበር!!!
ምንጃር በጣም የምወደው ባህል ነው ። ሙሃሙድም ዘፍኖላቸዋል ። እምንጃር ላይ ቆሜ አየሁኝ እንዶዴ የሚል ሃረግ አለው ታደሰ አለሙ ። በአማውቴ ሶዶ እንዶዴ የሚባል ቀበሌ አለ።
Re: ፕሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ (እንቁ የጥንቱ የመሰረቱ!) ዛሬ ዲሲ በፕሮፌሰር ብርሃኑ ስብሰባ ላይ ነበር!!!
አው ጉራጌዎቹ አፍንጫቸው ወደ ይሁዲና አረብ የሚስባቸው ብዙ አሉ። ሌሎችም አሉ የኔ አባት በጣም ሻርፕ አፍንጫ ነበረው ። ለምሳሌ ይሀው ጆሲ (ሰባት ቤት) እና ህይወት (ክስታኔ)
ይታገሱ መለሰ (ሰባት ቤት)
ማያ ሃይሌ (ሰባት ቤት)
ይታገሱ መለሰ (ሰባት ቤት)
ማያ ሃይሌ (ሰባት ቤት)
Re: ፕሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ (እንቁ የጥንቱ የመሰረቱ!) ዛሬ ዲሲ በፕሮፌሰር ብርሃኑ ስብሰባ ላይ ነበር!!!
ልጅ እስክንድር ደስታ (መስቃን)
ልዕልት ሂሩት ደስታ (የስክንድር ታላቅ እህት)
ልዕልት ሂሩት ደስታ (የስክንድር ታላቅ እህት)
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13730
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ፕሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ (እንቁ የጥንቱ የመሰረቱ!) ዛሬ ዲሲ በፕሮፌሰር ብርሃኑ ስብሰባ ላይ ነበር!!!
Horus do you know artist Banchiamlak Belayeh she made wonderful songs about the cultures of amhara region
ምንጃር ሸዋ አማራ
ሰባት ቤት አገው ጎጃም
ምንጃር ሸዋ አማራ
ሰባት ቤት አገው ጎጃም
Re: ፕሮፌሰር አቻምየለህ ደበላ (እንቁ የጥንቱ የመሰረቱ!) ዛሬ ዲሲ በፕሮፌሰር ብርሃኑ ስብሰባ ላይ ነበር!!!
No I don't know her but I know the Awi beauty ቅድስት ብርሃን! በነገራችን ላይ በአይመለል አጨበር የሚባል ቦታ አለ፤ በጎጃም አቸፈር የሚባል ቦታ በዚሁ በደቡብ ምስራቅ ጎጃም ማለት ነው ። ጎጃም ደጋ ዳሞት የጋፋቶች አገር !!!Noble Amhara wrote: ↑30 May 2022, 03:04Horus do you know artist Banchiamlak Belayeh she made wonderful songs about the cultures of amhara region
ምንጃር ሸዋ አማራ
ሰባት ቤት አገው ጎጃም
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13730
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia