Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15525
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ምክር ለብልጽግና << ፋኖን ለመደምሰስ ያደረጋችሁት ሙከራ ሁሉ አልተሳካም፤ ይህን ከንቱ ሙከራ ብታቆሙት አገሪቱን ከመፍረስ አደጋ ያድናል።>>

Post by Abere » 29 May 2022, 18:49

የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ምክር ለብልጽግና << ፋኖን ለመደምሰስ ያደረጋችሁት ሙከራ ሁሉ አልተሳካም፤ ይህን ከንቱ ሙከራ ብታቆሙት አገሪቱን ከመፍረስ አደጋ ያድናል።>> ብልጽግና ለህልውናው የሚያስብ ከሆነ ፋኖ ጋር ግብግብ አያስፈልገውም።ከዚህ ውጭ ይሆናል በእሳት መጫዎች።