Please wait, video is loading...
"የስም ማጥፋት ዘመቻ ሲሄዱ ግን ነውር ነው፤ ይሄ ኢትዮጵያዊነትም አይደለም" ዶ/ር ቴድሮስ አድሓኖም "ሊመረጡ አይገባም" ብለው ሰፊ ተቃውሞ ስላቀረቡባቸው ኢትዮጵያዊያን
የአለም ጤና ድርጅት (WHO) ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ቴድሮስ አድሓኖም፣ "ሊመረጡ አይገባም" ብለው ሰፊ ተቃውሞ ስላቀረቡባቸው ኢትዮጵያዊያን ምን አስተያየት እንዳላቸው ከአምስት አመት በፊት ላቀረብኩላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ ይህን ይመስል ነበር።