Re: Family confirms Abduction of Writer Meskerem Abera, Major Regime Critic
እኔ እንደሚመስለኝ፣ እራሳቸው ጠፍተው ፣ ከዚያ ሕዝብ እንዲያወቃቸው የሚያርጉት ተንኮል ይመስለኛል። ከዚህ በፊት ተስምቶ የማይታወቅ ጋዜጠኛ ጎመኔ ጠልፈው ወስዱኝ ብሎ ከዚያ ደግሞ እንደልቡ ጠላፊዎችን ሲያብጠለጥል ። ትንሽ እንኳን አይፈራም ተመልስው ቁጥታቸውን ይወጡብኛል ብሎ ። ጠላፊዎቹ በርግጠኝነት ነው ። አፍህን ሎግም ብለው ነው የሚፈቱት፣ እንገዲህ ኑሮ አልሞላ ሲላቸው ማንም ተነስቶ ተጠለፍኩ ብሎ ስሙን አግንኖ ገንዘብ መስሪያ አረገን እኮ።