Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

ጀግናው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በኦህዴድ ታፈነ። አፈናው ቀጥሏል።

Post by Union » 19 May 2022, 06:01

አብይ ውድቀቱን እያፍጠን ነው። ደጋፊ ነን ሲሉ የነበሩም አንገታቸውን ደፍ። የብይን ወንጀል መሸፍፈን ሰለቻቸው።