እሱ ራሱ አማርኛ ሲያወራ እየተኮላተፈ ነዉ።
አማራ የሆነዉ ጥሩ የኦርቶዶክስ አማኝ መሆን ፈልጎ ነዉ
Please wait, video is loading...
የኮለኔል ደመቀ ዘዉዱ ወላጅ አባት አቶ ዘዉዱ ልጃቸዉ አማራ ነኝ ማለቱን በሰማን ጊዜ እጅግ በጣም ባጣም ተገርመን ነበር ይላሉ
"እኔ አባቱም እናቱም ትህራዋይ ነን። ደመቀ አማራ የሆነዉ በአባይ ወልዱ ተበሳጭቶ ነዉ። በኢንቨስትመንት እንዲያለማ የተሰጠዉን መሬት ባለማልማቱ አባይ ወልዱ መልሶ ስለቀማዉ በዛ ተናዶ አማራ ሆነ"
Please wait, video is loading...