Please wait, video is loading...
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13730
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: በጎንደር ሙስሊሞች ላይ ለደረሰው ዘግናኝ ጥቃትን አስመልክቶ ከHarari Alliance for Justice and Equality(HAJE) የተሰጠ መግለጫ
ጛሸ አብሬ፣
ወሃቢ ምናምን ይሄ ሁሉ ስም መጥራት ምን አመጣው? በአንድ በኩል ዲሞክራሲ ዲሞክራሲ፣ ሰብዓዊ መብት መብት፣ ለሁሉ የምትሆን ሐገር እያላችሁ ትለፍፋላችሁ፣ በሌላ በኩል፣ ሰዎች በግፍ የተገደሉባቸውን በማውገዝ መብታቸውን ፕራክቲስ ሲያደርጉ ሙሾ ትወርዳላችሁ፣ በጣም የሚገርም ነገር እኮ ነው።
እነዚህ አስር በመቶ የማይሞሉ መሃላችሁ የሚኖሩ፣ ፋኖ እያሉ ከናንተ ጎን ቆመው የሚዋጉ የራስችሁ አማራ ሙስሊሞችን በጠራራ ፀሀይ አርዳችሁ ስታበቁ፣ እንዲያው ትንሽ ሰብዓዊነት ቢኖራችሁ ይህንን አረመኔያዊ ተግባር ባወገዛችሁ ነበር፣ ግን ሁላችሁም በአንድ አቋም ፀጥ ለጥ ድምፅ የለም፣ ጭራሽ ደባብስችሁ ለመላፍ ወሃቢ፣ ውታፍ ነቃይ እያላችሁ ታላዝናላችሁ። ለመሆኑ አንድ ዓመት ከስድስት ወር ሙሉ ከናንተ የበለጠ የዓቢይን ውታፍ ሲነቅል ማን ኖሮዋል የከረመ።
አረ ተዉ ያስተዛዝባል እኮ።
-
Union
Re: በጎንደር ሙስሊሞች ላይ ለደረሰው ዘግናኝ ጥቃትን አስመልክቶ ከHarari Alliance for Justice and Equality(HAJE) የተሰጠ መግለጫ
ባለፈው ሳምንት በፌደራል ፓሊስ ለተጎሳቆሉት ሙስሊሞች መቼ ነው ድምፅ የምትሆኑት እና አብይን የምታወግዙት።
በወለጋ ለተጨፈጨፍ ሙስሊሞችስ መቼ ነው አብይን ተጠያቂ እንደሆነ ነግራቹ የምታወግዙት።
ነገሩን ነው እንጂ አንተ አጋሜ tplf ነህ
በወለጋ ለተጨፈጨፍ ሙስሊሞችስ መቼ ነው አብይን ተጠያቂ እንደሆነ ነግራቹ የምታወግዙት።
ነገሩን ነው እንጂ አንተ አጋሜ tplf ነህ


