መዘልዘል አይመቸኝም ግን ልዘልዝል
Finfinne Times
ተስፋፊው ልሂቅ ጀነራል አበባው ታደሰን የሚያየው ሙሉ መከላከያ ሚኒስትር አድርጎ ነው። እሱን ተጠቅመው ምንም እንደሚያደርጉ ወይም እሱ ብቻ ስላለ ምንም ችግር የሚመጣባቸው አይመስላቸውም። ሀሳባቸውን ጥለው የሚተኙት አንድ ጀነራል አለን ብለው ነው
የዩክሬን ራሺያ ጦርነትን የሚመራው እራሱ እሱ ነው የሚመስላቸው። በአበባው ከልክ ያለፈ መተማመንና እርግጠኝነት አላቸው። በእርግጥ ጀነራሉ አማራ ናቸው። አገው ቅማንት ወይስ ወሎ የሚለው ጥያቄ እንደተጠበቀ ሆኖ !!
በዛሬው እለት ጠ/ሚ አብይ ም/ኤታማዦር ሹም አበባውን ይዞ የአገው ህዝብ መናኸሪያ በሆነችው ሰቆጣ በመገኘት በአካባቢው የሰፈረውን ደቡብ እዝ ሲጎበኝ ሲያበረታታ ነበር። አንዳንዶች ነገርየው አይታያቸውም ወይም ምንም አይመስላቸውም።
በፖለቲካ መነፅር ሲታይ ግን በትናንትናው እለት የታወጀው የህግ ማስከበር አዋጅን በመንተራስ ተስፋፊው ልሂቅ የሚተማመንበት ጀነራል በማን ስር እንደሆነ ለማሳየት በግልፅ መልእክት ለማስተላለፍ የታለመ ነው። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሳይኖር ጀነራል አበባውን ይዞ የዞረው በስሩ እንደሚገኝ ለመግለጽ ነው።
በዛ ላይ በአንድ ቀን ልዩነት ውስጥ .. ሲቀጥል በአገው ምድር
Finfinne Times
ዩኒፎርሟም ወደ ነበረችበት ተመልሳለች። በነገራችን ላይ አማራ ክልል ላይ ነው እየተዟዟረ ያለው

https://www.facebook.com/permalink.php? ... 1731586155