ከ500 ሺ እስከ 1 ሚሊዮን ትግሬ ሞቶበታል የሚባለ 4ኛው የትግሬ ጦርነት ነጻ ትግሬ ለመፍጠር ነበር!
ኢትዮጵያዊያን አንድ ድፊት ሰርተው መንገዱን ጨርቅ ያርግላችሁ ብለው ወደ ህይወታቸው ተመለሱ ።
ግና ትግሬዎቹ ተሰብስበው እንዲያውም ያን ማለታችን አይደለም እኛን በግድ ልትገነጥሉን ትፈልጋላችሁ?!!
የዛሬ ወር ከሚገባው ክረምት ጀምረን 1 ሚሊዮን ትግሬ አሰልፈን በጦር ከኢትዮጵያ ጋር መዋሃዳችን አይቀሬ ነው እያሉ ነው!!
የዚህ እንቆቅልሽ ፍች እንዴት ነው?
ድሮ ልጆች ሆነን ግዕዝ መቻላችን ሾ ኦፍ ለማድረግ ለማሾፍ ማለቴ ነው 'ዘኢገርም ሻሸመኔ' እንል ነበር