Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
European dance in Ethiopia Dance Video for Dr. Horus. Go and write your philosophical reply underneath my name.
Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
TesfaNews,
ዕጹብ ድንቅ! ይህ በክላሲካል ሙዚቃና ባሌ ዳንስ የተሰራው የጥንት ዘፈን 'መስከረም ሳይጠባ' ይባላል። ዘፋኙ ግርማ ነጋሽ ይባላል። ሲዘፈን በኔ ግምት አንተም እኔ የተወለድን አይመስለኝም። ይህ ዘፈን በራዲዮ ሲሰማ ቲቪ አይደለም ትራንዚስተር ራዲዮ በኢትዮጵያ አልነበረም! በኔ ግምት በኮሪያና በኮንጎ ጦርነቶች መሃል በነበረው ግዜ
ውስጥ ይመስለኛ የእንቁጣጣሽ ዋዜማ ቀኃሥ ቲያትር ውስጥ የተዘፈነው።
ካላሲካል ሙዚቃና ክላሲካል ባሌ ዳንስ እንደ ገና መጀመሩ ድንቅ ነው ። በግርማ ነጋሽ ዘፈና በሟቹ ብቸኛው የኢትዮጵያ ክላሲካል ሙዚቃ ኮምፖዘር አሸናፊ ከበደ 'ባለዋሽንቱ እረኛ' ፈታ በል! አመሰግናለሁ!

ኢትዮጵያ ካልቸር ጠገብ ስለሆነች ፈረንጆችም በኛ ሙዚቃ ይደንሳሉ! ይህ ዝነኛዋ ምንሹ ክፍሌ ያቀናበረችው ነው!
ኢትዮጵያ ካልቸር ጠገብ ስለሆነች ፈረንጆችም በኛ ሙዚቃ ይደንሳሉ! ይህ ዝነኛዋ ምንሹ ክፍሌ ያቀናበረችው ነው!
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10996
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
Gurage gurage setel, Ethiopia is slipping under your finger, the same warning to other ethnic fanatics ( you are not as fanatic) It is one thing to talk about proudly on your culture and ethnicity. When the country becomes under peaceful condition, now is not the time
Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
Philosopher Horus
While Animals Drive and Shop, Man Shoots Man!
While Animals Drive and Shop, Man Shoots Man!
Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
አሁን ምን ያረጋል ፈሪ ማቀንቀኑ አይበጠስ ቅጠል ካልደረሰ ቀኑethiopianunity wrote: ↑05 May 2022, 17:04Gurage gurage setel, Ethiopia is slipping under your finger, the same warning to other ethnic fanatics ( you are not as fanatic) It is one thing to talk about proudly on your culture and ethnicity. When the country becomes under peaceful condition, now is not the time
Re: ኮሜዲያን እሸቱ ጉራጌ አገር ሄዶ ምን ገጠመው?
Horus wrote: ↑05 May 2022, 17:27
YES, INDEED! ደሞኮ በአንድ እጁ ነው እስቲር የሚያደርገው![]()
![]()
![]()
![]()
![]()
https://www.youtube.com/watch?v=hAJlAuEo7Ac&t=13s