Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ወጣት ማህበሩ ጋር ተነጋግረን በምናወጣላችሁ መስመር፣ ሁሉም ሰው ወደ ስልጠና ይገባል።" የደሴ ከተማ ህዝባዊ መጅሊስ እና ሙስሊም ወጣቶች ማህበር የአቋም መግለጫ።

Post by sarcasm » 03 May 2022, 07:40

የደሴ ከተማ ህዝባዊ መጅሊስ እና ሙስሊም ወጣቶች ማህበር የአቋም መግለጫ።
-------------
"ኢድ ከሰገድን በሗላ፣... ወጣት ማህበሩ ጋር ተነጋግረን በምናወጣላችሁ መስመር፣ ሁሉም ሰው ወደ ስልጠና ይገባል።"... "ጦርነት ነው በቃ ባጭሩ፤ ተደራጅተን መዋጋት አለብን።"

"ቁርኣን ትክክለኛውን መንገድ ይመራናል፣ ሰይፍ (መሳሪያ)... ማንነታችንን ያስከብራል።"

"እኔ የቀድሞ የአየር ሃይል አባል ነኝ፤ የሚሰለጥን ወታደር ካለ፣ እኔ እስትንፋሴ እስካለች ድረስ አሰለጥነዋለሁ።"