Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ባልደራስ የኦርቶዶክስ አማራ ፓርቲ ነው?

Post by sarcasm » 02 May 2022, 08:40

እስኬው አሜሪካ ሲሄድ እብደቱን 'አደራ ይቀመጥልኝ...' ብሎ ባለው ላይ ጨምሮለታል መሰለኝ ስንታየሁ ቸኮል ሰሞኑን ክንብንቡን አውልቆ ራቁቴን ካላያቹኝ እያለ ነው 🙂



https://www.facebook.com/permalink.php? ... 0465841662
Please wait, video is loading...


አዲስ አበባ ባልደራስ
·
አማራ "ንቃ " አንድነትህን አጠንክር



Please wait, video is loading...
በኢትዮጵያ ለሚፈጠሩ ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ ችግሮች ዋነኛ የግጭት ተዋናኝ በብልፅግና ውስጥ የተደበቀው የኦነግ መዋቅር ነው። ዓላማዉ አማራን ማንበርከክ ወይም መበተን የቅዠት ህልሙ ነው።
መንግሥታዊው የጥፋት ቡድን ከሕውሓት ጋር መሰረታዊ ፀብ የለውም። የስልጣን የበላይነቱን ለማስጠበቅ ዘላቂ ጠላት ያደረጉትን አማራ እርስ በእርስ በመከፋፈል ወደ ጦርነት ለማስገባት በሁለቱም ኃይሎች ዝግጅት እንዳለ የጦር ሰባኪ አክተሮች ምልክቶቹ ናቸው።
የሕወሓትና ኦነግ ስጋት በእጅጉ በተጠናከረበት ወቅት "ፋኖን" መርገም የበታኝ ተስፈኞች ተላላኪነት ከመሆን የዘለለ አይደለም። ፋኖ ለአማራ ሕዝብ መከራዉ ሳይሆን የሕልውናው እስትንፋስ፤ ደምስር ነው።
ከኦህዴድ መንግሥት ሰራዊት በላይ ታማኝ አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ለአማራ ዋስትና የፋኖ መኖር እንደሆነ የሚገባህ ቀን ሩቅ አይደለም።
የሰሞኑን ግርግር የፌዴራል ሰራዊት በሰላም አስከባሪ ሽፋን ወደክልሉ እንዲገባ ውትወታ አካባቢዉን ለማተራመስ፣ ፋኖን ለመውጋት ሊጠቀምበት ሞክሯል ግን አልተሳካም ። የኦህዴድ ህልም ሃይማኖታዊ ግጭቶችን በመለኮስ አማራን መበተን የውሃ ሽታ ሆኗል።
አማራ "ንቃ " አንድነትህን አጠንክር
የብልፅግና ኦነግ ክንፍ ስርዓታዊና መዋቅራዊ ጥቃት ሳይበግረው አንድነቱን ያፀና አማራ በሕዝባዊ እምቢተኝነት መራር ትግል እጅ ለእጅ ተያይዞ የጥፋት ሃይሉን መግታት ካልቻለ አጠቃላይ ህልውናህ ወደ ከፋ ቀውስ ማምራቱ አይቀርም።
https://www.facebook.com/permalink.php? ... 7757651456

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ባልደራስ የኦርቶዶክስ አማራ ፓርቲ ነው?

Post by sarcasm » 03 May 2022, 06:10

Please wait, video is loading...

Post Reply