Re: Must Watch: Barbados declares Dr Tedros is unique
Ethiopia win Amhara lose በዚህ ጀግና መነሳት፣ ይህ ጀግና ኤድስን ከኢትዬዽያ ያጠፋ ነው። ግን አማሮች የሚችሉትን አረጉ እንዳይመረጥ ፣ በመምርጫው ቦታም ገብተው በአካል የምርጫ ሂደቱን በጠበጡ ይህ ሰው ገዳይ ነው አሉ። እነዚህ አማሮች ለኢትዬዽያ ገናነነት ምንም ደንታ የላቸውም እነሱ የሚፈልጉት ስልጣን ነው። ይሄው ስልጣኑን ያዙ ተጨማለቁበት ይሄው የደርግ ግዜ መጣ። ገና ምን አይተሽ ነው ። አብይ የጌታ ታናሽ ወንድም የዛሬውን ማረኝ ሁለተኛ ውንድ ልጅ አልወልድም ያለቸው እናት ፅዋ ተመልሶ ይመጣል ። ያ የአማራ ፕሬዘዳንት ሕዝቦች ያላቹሁን ካራ ፣ ሜንጫ ይዛቹህ ወጡ ብሎ እሱ አዲስ አበባ ተሻገር የሚገርመው ደግሞ ተመልሶ ስልጣኑ ላይ ቁጡጥ ማለቱ ነው። ወይ የአማራ ሕዝብ ኤርትራኖች አህያ ሲሉዋቹ እማገትላቹዋለሁ ይህንን ብቻ ነው ማረግ የምችለው ደህና ሁኑ