Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የጫረታ ማስታወቂያ <ድርጅታችን የትግራይ ካርታ ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ፈጠራ ችሎታ ያላችሁ እና መወዳደር የምትፈልጉ ካርታችሁን በማርቲን ፕላውት በኩል መላክ ትችላላችሁ።>

Post by Abere » 24 Apr 2022, 20:36

የጫረታ ማስታወቂያ <ድርጅታችን የትግራይ ካርታ ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ፈጠራ ችሎታ ያላችሁ እና መወዳደር የምትፈልጉ ካርታችሁን በማርቲን ፕላውት በኩል መላክ ትችላላችሁ።> :lol: :lol:

ኣድጊ ወያኔ የሀሳብ መስመር በመፍጠር እና የእራሳቸውን የትውልድ አገር የማያውቁ እንደ ማርቲ ፕላውት ያሉትን ከፍተኛ ገንዘብ በመክፈል ምናባዊቷን ዐባይ ትግራይ የግድግዳ ስዕል ሰርተው እንድ ለጥፉሉት ይታክታል። የአንድ አገር ልዑላዊ ወሰን እንድህ በቀላሉ የማንም ቡና ቤት ወፈፌ ወይም መንገደኛ የሳለውን ሁሉ ይዞ ልዋጭ ለዋጭ ዐመድ በጤፍ የሚለውጥ እያሉ ወያኔዎች ይንከረፈፋሉ። እርማችሁን አውጡ ሁመራ-ወልቃይት አየገኝም። ራያ-ኮረም አለማጣ በቀጣዩ ወደ ቤተሰቡ አማራ ክልል ይመለሰላ። ጀግኖቹ ፈኖዎች ገና ዱር ቤቴ እንዳሉ ነው።



sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የጫረታ ማስታወቂያ <ድርጅታችን የትግራይ ካርታ ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ፈጠራ ችሎታ ያላችሁ እና መወዳደር የምትፈልጉ ካርታችሁን በማርቲን ፕላውት በኩል መላክ ትችላላችሁ።>

Post by sarcasm » 25 Apr 2022, 08:14

The map was prepared by a German atlas printing house in the mid-19th century:

Handtke, F.H., 1849. Nordöstliches Afrika, Ca. 1:5 600 000. In: Sohr, K., Supplement-Band zum Hand-Atlas der neueren Erdbeschreibung, 85. Flemming, Glogau/Głogów and Leipzig [in German]

Here's the source https://zenodo.org/record/6480926#.YmaQo9rMJPY

በ1849 የነበሩ ጀርመኖች የወያኔ ቅጥረኞች ነበሩ እንዳትለኝ


Post Reply