‹እንኳንስ ዘንቦብሽ...› እንዲሉ፣ ብዙዎችን እያማረረና እያሰጋ ያለው የኑሮ ውድነት የበዓል ሰሞን ደግሞ ይብስበታል። ለወትሮም በዓልን ጠብቀው የሚደረጉ የዋጋ ለውጦችን ጭማሬዎች እንደሚኖሩ ቢጠበቅም፣ በ2014 የፋሲካ በዓል ግን የዋጋ ጭማሬዎቹ የተጋነኑና የብዙዎችን የበዓል አከባበር ልምድ ሊቀይሩ እንደሚችሉ የሚጠበቁ ናቸው።
በ365 ቀናት ልዩነት የበግ፣ የዶሮ፣ የቂቤ፣ የእንቁላል እንዲሁም የዘይትና ከበዓል ከበራ ጋር በተያያዘ ሸማች ሊሸምት የሚሻቸው ምርቶች ዋጋቸው አልቀመስ ብሏል። አምና ይህን ጊዜም የነበረው ገበያ ዋጋ እና የዘንድሮው ሲነጻጸርም የአንድ ዓመት ሳይሆን አምስት ወይም ዐስር ዓመት በፊት የነበረ ያህል ይመስላል። የአዲስ ማለዳው መርሻ ጥሩነህ ይህን ጉዳይ በማንሳት፣ በአዲስ አበባ እንዲሁም በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ገበያዎችን በመቃኘትና ሸማቾችንም በማነጋገር የሐተታ ዘ ማለዳ ርዕሰ ጉዳይ አድርጎታል።
https://bit.ly/3EMkZQ0

Please wait, video is loading...
በሬ አራት ሺህ ብር፣
አንድ በግ ሶስት መቶ፣ ዶሮ አርባ ሰባት፤
ሳይገናኝ ቀረ ድሃና ዱለት።
ብለን ኢህአዴግን በኑሮ ውድነት አምተን፣ በአዝማሪ ሰድበን ነበረ።
(. . . ነበረ!)
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/eyob.mihreteab ... 9706911666