Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13074
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 23 Apr 2022, 09:16
ሰዉ አሁን በግ መከራየት ጀምሯል::በቃ ለአንድ ሁለት ሠዓት የበጉን ድምፅ ሠምቶ የበጉን ጠረን አሽትቶ በጉን ለአከራዩ መመለስ ነው::
በመንግሥት መሥሪያ ቤት ትልቁ ደመወዝ ዲግሪ ላለው እና 20 ዓመት የሥራ ልምድ ላለው የሚከፈለው 9000 ብር ነው::
ዓብይ አህመድ ለሕዝቡ ያቀረበው መፍትሔ

-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13074
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 23 Apr 2022, 09:32
ዓብይ አህመድ ለሕዝቡ ያቀረበው ሌላ አማራጭ መፍትሔ የቲማቲም ቁርጥ

-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 23 Apr 2022, 09:46
Tom cook
i always surprise how those Amhara think they set and they said one sheep cost 28,000 birr ... it never occurred to them to invest in Sheep rearing business or firm ... when Chicken was sold at 700 birr i said why not start poultry firm instead the Amhara start beer factory and cry when Chicken price skyrocketed ... i am very happy the sheep and chicken price rise because the farmer who is mostly the oromo and non Amhara become millionaire so why do i care if city slickers doesn't eat meat in holiday...
even in GOOD USA u dont buy the whole sheep u buy part of the sheep why we think we need to buy the whole sheep.. hence go to ሉካንዳ ቤት የበግ ስጋ አንድ እግር ብለህ ግዛ ፣ ልክ እንደቅርጫ። ጤፍም ማንም አሜሪካ አገር መቶ ኪሎ አይገዛም የፈረደበት ቢበዛ አስር ኪሎ ነው ታድያ የኢትዬዽያ ግዜ ለምን መቶ ኪሌ ለመግዛት ይፈልጋል ። እንግዲህ የአስር ሺህ ደሞዝተኛ የበግ ቅርጫ ከሉካንዳ ቤት ከገዛ ። አንድ በግ አስር ቦታ ከተክፍፈለ የስላሳ ሺህ በጉ በአስር ሲካፈል ሶስት ሺህ ብር ይመጣል ስለዚህ አመትባሉን በደስታ ያሳልፋል ። ማለት ነው። አለበለዚያ ገበሬ መሆን ነው ወይ ኢንቨስትመንትን ማበራታታት ነው።
ሁለተኛው ደግሞ የኢትዬዽያ በጎች በጣም ብዙ ግዜ ይፈጃሉ አድገው ለመታረድ ስለዚህ አዲስ ዘር ተፈልጎ በተሎ የሚድርሱ በጎች መራባት አለባቸው።
ሶስተኛው ደግሞ ያሉትንም ቡሆኑ ከበሽታ ጠብቆ በጥሩ ሁኔታ በዘመናዊ መንገድ ማራባት ጥሩ ነው። ለምን ብትሉኝ አንደኛ የአገራችን ዘሮች እንዳይጠፉ ሁለተኛ የአገራችን በግ ስጋ በጣም ጣፋጭ ነው ከነጮቹ ግን የነጮቹ ቶሎ ይደርሳሉ ግን ጮማ ብቻ ናቸው ከተዳቀሉ ደግሞ ጥሩ ነው ግን ዋናው አብታሞች ምንግዜም የአገሯችንን በጎች በመግዛት ዘሩን መጠበቅ አለባቸው።
ሶስተኛው ደግሞ ዶሮ እርባታ ነው። ልክ እንደበጉ የአበሻ ድሮ ሁለት አመት ይፈጅባታል ለእርድ ለመድረስ ። የነጮቹ ግን በወራት ፣ ወር ከአስራምስት ቀን ይመስለኛል ለእርድ ይደርሳሉ እድገታቸው በጣም ፈጣን ነው ታድያ በሁለትና በሶስት ወር አድርሶ ዶሮ በስባት መቶ መሽጥ ከተቻለ ለምን አማራው እንቅልፉን ያንቀላፋል ገንዘብ ስብስብ አርገው አንድ ትልቅ ዘመናዊ የዶሮ እርባታ አይከፍቱም እንዴ።
የተከበርከው አቶ ቶም ኩክ።
አንድ የመንግስት ስራተኛ ዘጠኝ ሺህ ብር ያገኛል አልከኝ ። ታድያ አንድ አመት ሙሉ አለው እኮ አንድ ዶሮ ለመግዛት በወር አንድ ሺህ ብር ቢያጠራቅም እና አንድ አስር የፈረንጅ ዶሮዎች ቢገዛና ቢያረባ በሶስት ወር ደርስውለት ቢሽጣቸው ስባት ሺህ ያገኛል ማለት ነው ታድያ በአመት አራቴ ከሽጠ ሃያ ስምንት ሺህ ብር ያገኛል ማለት ነው። በአስር ዶሮ ጫጩት ተነስቶ ። አሁን ደግሞ መቶ ዶሮች ካረባ ስባት መቶ ሺህ ብር ሊያገኝ ነው ማለት ነው።
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13074
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 23 Apr 2022, 23:36
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13074
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 23 Apr 2022, 23:52
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13074
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 23 Apr 2022, 23:56
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13074
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 24 Apr 2022, 10:37