ጉራጌ ቅዳሜ አይልም፣ ቅዳም ሰንበት፣ ቅዳን ሰንበት ይላል። እሁድ ኡር ሰንበት ይባላል። ኡር ማለት ብርሃን ማለት ነው ። የብርሃን ሰንበት ማለት ነው። ፈረንጆች Sun day እንደ ሚሉት ። ኡር ብርሃን ማለት ድሮ ጸሃይ ማለትም ነበር ። በእብራይስጥ ኡር ማለት Light ማለት ነው ።
የሳምንቱ ቀናት ከእሁድ ጀምሮ
ኡር ሰንበት
ኡጠት
ኡጠት መናግ
ኧሮብ
አሙስ
አዳረ
ቅዳም ሰንበት
https://www.youtube.com/post/UgkxHPIIIW ... FrPzjqbbtZ
ቅዳም ሰንበት፣ ኡር ሰንበት
Last edited by Horus on 24 Apr 2022, 01:14, edited 1 time in total.
Re: ቅዳም ሰንበት፣ ኡር ሰንበት
ሥዑር ቅዳሜ ፣ ዘኡር ቅዳሜ! ይህ ድሮ ቀዳሚው ሰንበት የኦሪት ሰንበት ነበር ! የድሮ ሽማግሎች ዛሬ ድረስ ቀዳሚ ሰንበትን ልክ እንደ እሁድ ነው የሚያከብሩት ! ደሞ ለዚህ ነው እሁድ አንደኛው (አሃዱ) ቀን የሆነው ድሮ ድሮ 7ኛው ቀን ቅዳሜ ነበር !