posse comitatus act , USA Constitution ምን ይላል ስለፋኖ እና ስለሽኔ ፣ ሕጋዊ ናቸው ወይ?
The title of the Act comes from the legal concept of posse comitatus, the authority under which a county sheriff, or other law officer, can conscript any able-bodied person to assist in keeping the peace.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10200
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: posse comitatus act , USA Constitution ምን ይላል ስለፋኖ እና ስለሽኔ ፣ ሕጋዊ ናቸው ወይ?
ኡኛ ተጋሩ በትውልድም በዜግነትም በመንፈስም በአይምሮም በራዕይም አሜሪካውያን መሆንን ለማያውቁ እንዲያውቁ ፣ ለሚያውቁም እንዲያገናዝቡ ስላደረግክ ከጌታችን ጆባይደን እጅ ከፍተኛ የአሜሪካ የክብር ኒሻን ሽልማት ታገኝ ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው። አምየን።
Re: posse comitatus act , USA Constitution ምን ይላል ስለፋኖ እና ስለሽኔ ፣ ሕጋዊ ናቸው ወይ?
ዐመድ፥
ይች ጠጠር የምትህል ጭንቅላትህ እኮ ፈንድታ መሞቷ ነው - እባክህ አታስጨንቃ እሰብላት።
ይኸ ሁሉ ዘረጥ እምቦጥ አሁን ፋኖን ለመክሰስ ነው። ፋኖ አሜሪካ ህገ-መንግስት ሳይኖራት ቀድሞ የነበረ ጥንታዊ ባህላዊ የዐርበኝነት ተቋም ነው። የአሜሪካ ህገ-መንግስት አሜሪካኖችን ይዳኛል እንጅ ሌሎች አገሮችን የመዳኘት ፍቃድ አልተሰጠውም።

Digital Weyane wrote: ↑23 Apr 2022, 12:35ኡኛ ተጋሩ በትውልድም በዜግነትም በመንፈስም በአይምሮም በራዕይም አሜሪካውያን መሆንን ለማያውቁ እንዲያውቁ ፣ ለሚያውቁም እንዲያገናዝቡ ስላደረግክ ከጌታችን ጆባይደን እጅ ከፍተኛ የአሜሪካ የክብር ኒሻን ሽልማት ታገኝ ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው። አምየን።![]()
![]()
Re: posse comitatus act , USA Constitution ምን ይላል ስለፋኖ እና ስለሽኔ ፣ ሕጋዊ ናቸው ወይ?
ሸይጣን ወያኔ - Until faithless communist woyanes came to power & lowered the moral & ethic threshold, posse comitatus or force of private citizens was irrelevant in Ethiopian context. The Shemagelles in Amhara, the Bayito & Abo Gereb in Tigray, and the Luba Basa in Oromia were the systems widely employed to create piece & social cohesions. KIFFU!
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10200
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: posse comitatus act , USA Constitution ምን ይላል ስለፋኖ እና ስለሽኔ ፣ ሕጋዊ ናቸው ወይ?
<<ኡናንተ ተጋሩ አሜሪካውያን አይደላችሁም>> የሚል ሰው ካለ የምንመገባቸው ምግቦችን አይቶ ማመን ብቻ ይበቃዋል። ኡንግዲህ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ ምን አለ? 51ኛዋ የአሜሪካ ግዛት ከሆነችው ትግራይ በመፈጠሬ ራሴን ኡንደ ዕድለኛ ኡቆጥረዋለው። አይ ኤም ብራውድ ቱ ቢ አን አሜሪካን ፍሮም ትግራይ እስቴት!