Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

በኢትዮጵያ ሰዎች በሬዎችን ተክተው እያረሱ መሆናቸውን ቢቢሲ አረጋገጠ።

Post by sarcasm » 22 Apr 2022, 07:45

በኢትዮጵያ ሰዎች በሬዎችን ተክተው እያረሱ መሆናቸውን ቢቢሲ አረጋገጠ።
********

ቢቢሲ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በሬዎቻቸው በድርቅ ያለቁባቸው ሰዎች እራሳቸው በሬዎችን ተክተው ቀንበር ተሸክመው ሞፈሩ በመጎተት እያረሱ ስለመገኘታቸው ምስል አስደግፎ ባጋራው ዘገባ አረጋግጫለሁ ብሏል።
ማለዳ ሚዲያ




Follower
Member
Posts: 2303
Joined: 16 Feb 2013, 01:19

Re: በኢትዮጵያ ሰዎች በሬዎችን ተክተው እያረሱ መሆናቸውን ቢቢሲ አረጋገጠ።

Post by Follower » 22 Apr 2022, 10:41

Hats off to Oromoia Borona 🙏🙏🙏


ወይ ጉድድድድድ"ጠሪጣስ እንተትሓንከለይ ከ በለ ሰብኣይ!!"

ርሂጹ ምብላዕ ዝለመደ መሬት ፋሕቲሩ ድራር ዕለቱ ሒዙ ገዝኡ ይኣቱ፡ምልማን ዝኣመሎም ዓጋመ ከኣ ካብ ካናዳ ስርናይ ክጽበዩ ሞይቶም ይሓድሩ!!
ኡዙይ ክነኣድ ዝግበኦ ዓርስኻ ምኽኣል እዩ ፡ ኣንታ ለማኒ ዓጋመ።[/

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በኢትዮጵያ ሰዎች በሬዎችን ተክተው እያረሱ መሆናቸውን ቢቢሲ አረጋገጠ።

Post by Digital Weyane » 22 Apr 2022, 14:26

ኡኛን ተጋሩ ተመልከቱ፣ የሚታረስን መሬት አናርስም፣ ምንም አይነት እህል አንዘራም፣ አናጭድምም፣ የፈረንጆች ጌቶቻችን የውክልና ጦርነቶችን በመርሰናሪ ጀግንነት እየተዋጋን ደማችን አፍስሰንና አጥንታችን ከስክሰን ፈረንጆቹ የሚሰጡንን ፍራፍሪዎች እየተመገብን በነፃነት እንኖራለን። የነፃነትን ጣእም የልቀመሱት ኦሮሞዎች በአንድ በሬ ሲያርሱ ማየት ያሳዝናል። :roll: :roll:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: በኢትዮጵያ ሰዎች በሬዎችን ተክተው እያረሱ መሆናቸውን ቢቢሲ አረጋገጠ።

Post by Za-Ilmaknun » 22 Apr 2022, 14:51

The TPLF people are dependent on aid and loot for their entire existence and need not worry about farming. However, the rest of the country isn't lucky enough to be the darlings of the Aid conglomerates. I really admire the strong and determined farmers of Borena who are not sitting and waiting for handouts. The Oromo administration could have sent some tractors for these people instead of spending six hundred million birr for one night out.

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በኢትዮጵያ ሰዎች በሬዎችን ተክተው እያረሱ መሆናቸውን ቢቢሲ አረጋገጠ።

Post by Abere » 22 Apr 2022, 14:54


በበሬ ጠምደው የሚያርሱትን ገበሬዎች እኮ ወያኔዎች አናሣርስም አላችሁ። አሁን ደግሞ ጥረው ግረው በእራሳቸው ጉልበት በሚያለሙት ገበሬዎች ዐይናችሁ ደም ለበሰ።

Post Reply