Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በምስራቅ አፍሪካ የፈረሱ እና መሪ ዐልባ አገራት ሱዳን፥ ኢትዮጵያ፤ደቡብ ሱዳን፥ ሶማልያ። ኤርትራ ብቻ መሪ ያላት አገር ነች። እውነቱ ግን ይህ ነው። ለምን? እራስዎን ይጠይቁ፥ውታፍ ሳይነቅሉ

Post by Abere » 19 Apr 2022, 11:18

በምስራቅ አፍሪካ የፈረሱ እና መሪ ዐልባ አገራት ሱዳን፥ ኢትዮጵያ፤ደቡብ ሱዳን፥ ሶማልያ። ኤርትራ ብቻ መሪ ያላት አገር ነች። እውነቱ ግን ይህ ነው። ለምን? እራስዎን ይጠይቁ፥ ውታፍ ሳይነቅሉ።

Abere
Senior Member
Posts: 15502
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በምስራቅ አፍሪካ የፈረሱ እና መሪ ዐልባ አገራት ሱዳን፥ ኢትዮጵያ፤ደቡብ ሱዳን፥ ሶማልያ። ኤርትራ ብቻ መሪ ያላት አገር ነች። እውነቱ ግን ይህ ነው። ለምን? እራስዎን ይጠይቁ፥ውታፍ ሳ

Post by Abere » 19 Apr 2022, 13:35

ሁለት ዋና ምክንያት የፈረሱ አገራት (Failed States) እንድፈጠሩ ሊያደርጉ ይችላሉ።

1) የጎሳ ወይም የሃይማኖት ልዩነቶች እንደ አሸን መፍጠር

2) ራዕይ ዐልባ እና ዐቅመ- ቢስ ሰሞነኛ መሪዎች በየወቅቱ መታየት

እንነኝህ አይነቶች ሲከሰቱ ህዝብ እንደ አገር አብሮ መቆም አይችልም፥ መሬዎች ነን ባዮችም የስልጣን ቀንበር ተሸክመው መምራት አይችሉም - ወለም ዘለም በማለት ከበአልሆነ ጊዜ ላይ አገርን ጥለው ይወድቃሉ። አገራቸው በቀላሉ የውጭ አገር ጭልፊቶች መናኸሪያ ይሆናል።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23874
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: በምስራቅ አፍሪካ የፈረሱ እና መሪ ዐልባ አገራት ሱዳን፥ ኢትዮጵያ፤ደቡብ ሱዳን፥ ሶማልያ። ኤርትራ ብቻ መሪ ያላት አገር ነች። እውነቱ ግን ይህ ነው። ለምን? እራስዎን ይጠይቁ፥ውታፍ ሳ

Post by Fed_Up » 19 Apr 2022, 14:38

መችስ ትቀጥናለች እንጂ የማትሞቷ የፈረደባት "እውነት" ጠላቶቿ ብዙ ናቸው:: እውነት በመናገርህ ብዙ የዘር የጎሳ ምናምቴዎች ጥርስ ውስጥ መግባትህ አይቀርም እና ተዘጋጅ ሆኖም ከስድብ ውርጂብኝ አያልፍም::


Post Reply