Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ይድረስ ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ፤ ትንሽ እውቀት አደገኛ ነው!

Post by Horus » 15 Apr 2022, 15:35

ትንሽ እውቀት አደገኛ ነው የሚለው የብልሆች አባባል የተዋስኩት ከአውሮፓዊያን አባባል ነው ። Small knowledge is dangerous ይላሉ። አቢይ አህመድ ይህን imported የሆነ ሃሳብ ይለዋል። አቢይ አህመድ ባለፈው ግዜ የብልጽግና ካድሬዎችን ሲያሰለጥን ይህን ብሎ ነበር ። ማለትም ያ ትውልድ፣ የ60ዎቹ ትውልድ ሃሳቡን መቶ በመቶ ኢምፖርት አደረገ ብሎ ነበር ። ዛሬ ደሞ ወታደሮቹን ሲያሰለጥን ይህንኑ ደግሞ እስከ ዛሬ የተሞከሩት ሃሳቦች ሁሉ ከውጭ ኢምፖርተድ የሆኑ ናቸው ሲል ደገመው ። ይህ ሁሉ የሚያሳየው አቢይ ከዚያ ትውልድ ጋር አንድ የሆነ ችግር እንዳለው ነው ። ግን ቁም ነገሩ ያ አይደለም ።

አቢይ አህመድ አንድ ሃሳብ (አይዲያ ወይም ምስለ ነገር) ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ እንዴት እንደ ሚዘዋወርና ጥቅም ላይ እንደ ሚውል፣ አንድ ቴክኖሎጂ ካንድ አገር ወደ ሌላ አገር ተወስዶ እንዴት ጥቅም ላይ እንደ ሚውል በውል የገባው ሰው አይደለም። ወይም አማካሪዎቹ የገባቸው አይደሉም ። ከአንድ ሰዓት በላይ ጄኔራሎቹን ሰብስቦ በፓወር ፖይንት (Power Point) ቴክኖሎጂ ተደግፎ የሰጠው ማሰልጠኛ ከሞላ ጎደል ከምዕራብ የቀሰማቸው፣ ከምዕራብ ኢምፖርት ያደረጋቸውን ሃሳቦች በመጠቀም ነው ። ያለፉትን ትውልዶች ሃሳብ ኢምፖርት በማድረግ ሲከስ አንዴም እሱ እራሱ የሚናገረውን አላዳመጠም፣ አያዳምጥም። ይህን መሰል ተራ ስህተቶችን ከመደጋገም መቆጠብ አለበት ።

ይህ ብቻ አይደለም። አቢይ አህመድ ቴክኖሎጂ አፍቃሬ ነኝ ይላል፣ በገፍ የውጭ ቴክኖሎጂ ኢምፖርት ያደርጋል፤ ነገር ግን አንድም ቀን ስራዬ ብሎ በሃሳብና ቴክኖሎጂ መካከል ስላለው አንድነት፣ መመሳሰልና ትስስር ምን እንደ ሆነ ለመገንዘብ አልሞከረም። ቴክኖሎጂ የሚወለደው ከሃሳብ ነው። ሃሳብ (እውቀት) ልክ እንደ ቴክኖሎጂ ዘዴ ነው፣ ብልሃት ነው፣ ክህሎት ነው፣ እስኪል ነው ። ሃሳብ ሳይኖር ቴክኖሎጂ አይኖርም፣ ሃሳብ ሳይኖር ተግባር አይኖርም። በሰው ልጆች ዘንድ ትልቁ የሃሳብ አይነት፣ ትልቁ የእውቀት አይነት 'አንድ ነገር የሚሰራው እንዴት ነው?' የሚለው የክህሎት የዘዴ የቴክኖሎጂ ጥያቄ ወይም እውቀት ነው ። አቢይ አህመድ ሙሉ ግዜውን ሃሳብና ቴክኖሎጂ ኢምፖርት እያደረገው ነጋ ጠባ ያለፉትን ትውልዶች ሃሳብ ኢምፖርት በማድረግ መክሰሱን ማቆም አለበት ። አሁን የእራሱን አላዋቂነት እያጋለጠበት መጥቷል! ፈረንጆች ሲተርቱ 'A Jack of all trades, expert of none' ይላሉ። አቢይ አህመድ ቁንጽል እውቀት ላይ ቆሞ ትላልቅ ስህተቶችን ከመስራት የሚጠብቁት አማካሪዎች ይፈልጋል! ትንሽ እውቀት አደገኛ ነውና።

ከ15 ጀምረህ ተመልከት
Last edited by Horus on 15 Apr 2022, 17:04, edited 1 time in total.

Union

Re: ይድረስ ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ፤ ትንሽ እውቀት አደገኛ ነው!

Post by Union » 15 Apr 2022, 16:30

ምን ተፈጠረ? እወደዋለሁ (l love him) ስትል አልነበር እንዴ።

ደግሞ እርማት እንዲሰጠው ያስፈልጋል፣ ድጋፍ ያስፈልገዋል፣ አማካሪ ያስፈልገዋል እያልከን ነው ደግሞ። የተቸህ ለማስመሰል እየተጋጋጥክ ነው። የገደለውን እና እየጨፈጨፈ ያለውን ግን በጥልቁ የፓለቲካ እይታ ችሎታዬ ባልከው መነፀር ውስጥ ሊገባልህ አልቻለም። ተቃዋሚ ለመምሰል አትሞክር።

አጨብጫቢ ነኝ በል ዝም ብለህ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13262
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ይድረስ ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ፤ ትንሽ እውቀት አደገኛ ነው!

Post by DefendTheTruth » 15 Apr 2022, 17:19

Ethiopian Review's Mereja has become full of just craps, there are no more people with fresh ideas, who could share that with others. Many in here are talking just to themselves nowadays.

Ideas and technology are, for example, not one and the same, depending on the context in which they are used.

Understand the meaning of a context, it is invaluable.

Power point is just part of the technology that we all around the world might have contributed to its development and growth, to sustain it.

Ideas, when used in some contexts like, for example again, policy making, convey the general foundation on what the policy is based on, from its inception to its enforcement.

We have for example an indigenous idea of "human dignity is inviolable", which will certainly dictate the policies we craft to govern our affairs.

Others have, by the same token, an idea that dictates the strongest takes it all, according to which competition is the foundation on which prosperity is to flourish. These two ideas do contradict themselves and I don't think they could harmoniously coexist at the same time and the same place.

If this is the case then one of them have to be imported to the birth place of the other.

Technology has got no common traits with the two ideas, as an instance. It is born out of development of humanity's imaginations.

Imaginations are influenced by the idea that shaped the foundation (the society) from where the bearer would come from.

Right
Member
Posts: 4855
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ይድረስ ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ፤ ትንሽ እውቀት አደገኛ ነው!

Post by Right » 15 Apr 2022, 18:13

Why you skip a valuable point here. “Don’t listen to the cadres”…his own cadres.
And he said “ don’t you ever go low to the level of ethnics politics”…this is from a PM who said: “he will never negotiate on ethnic federalism”…this is the man who appointed incompetent people based on ethnicity…if you don’t believe me, then ask FM Berhanu Jula.

Instead you are talking about what he said about your generation. And you want to silence us by name calling.
You are an embarrassment.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ይድረስ ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ፤ ትንሽ እውቀት አደገኛ ነው!

Post by sun » 15 Apr 2022, 20:05

Horus wrote:
15 Apr 2022, 15:35
ትንሽ እውቀት አደገኛ ነው የሚለው የብልሆች አባባል የተዋስኩት ከአውሮፓዊያን አባባል ነው ። Small knowledge is dangerous ይላሉ። አቢይ አህመድ ይህን imported የሆነ ሃሳብ ይለዋል። አቢይ አህመድ ባለፈው ግዜ የብልጽግና ካድሬዎችን ሲያሰለጥን ይህን ብሎ ነበር ። ማለትም ያ ትውልድ፣ የ60ዎቹ ትውልድ ሃሳቡን መቶ በመቶ ኢምፖርት አደረገ ብሎ ነበር ። ዛሬ ደሞ ወታደሮቹን ሲያሰለጥን ይህንኑ ደግሞ እስከ ዛሬ የተሞከሩት ሃሳቦች ሁሉ ከውጭ ኢምፖርተድ የሆኑ ናቸው ሲል ደገመው ። ይህ ሁሉ የሚያሳየው አቢይ ከዚያ ትውልድ ጋር አንድ የሆነ ችግር እንዳለው ነው ። ግን ቁም ነገሩ ያ አይደለም ።

አቢይ አህመድ አንድ ሃሳብ (አይዲያ ወይም ምስለ ነገር) ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ እንዴት እንደ ሚዘዋወርና ጥቅም ላይ እንደ ሚውል፣ አንድ ቴክኖሎጂ ካንድ አገር ወደ ሌላ አገር ተወስዶ እንዴት ጥቅም ላይ እንደ ሚውል በውል የገባው ሰው አይደለም። ወይም አማካሪዎቹ የገባቸው አይደሉም ። ከአንድ ሰዓት በላይ ጄኔራሎቹን ሰብስቦ በፓወር ፖይንት (Power Point) ቴክኖሎጂ ተደግፎ የሰጠው ማሰልጠኛ ከሞላ ጎደል ከምዕራብ የቀሰማቸው፣ ከምዕራብ ኢምፖርት ያደረጋቸውን ሃሳቦች በመጠቀም ነው ። ያለፉትን ትውልዶች ሃሳብ ኢምፖርት በማድረግ ሲከስ አንዴም እሱ እራሱ የሚናገረውን አላዳመጠም፣ አያዳምጥም። ይህን መሰል ተራ ስህተቶችን ከመደጋገም መቆጠብ አለበት ።

ይህ ብቻ አይደለም። አቢይ አህመድ ቴክኖሎጂ አፍቃሬ ነኝ ይላል፣ በገፍ የውጭ ቴክኖሎጂ ኢምፖርት ያደርጋል፤ ነገር ግን አንድም ቀን ስራዬ ብሎ በሃሳብና ቴክኖሎጂ መካከል ስላለው አንድነት፣ መመሳሰልና ትስስር ምን እንደ ሆነ ለመገንዘብ አልሞከረም። ቴክኖሎጂ የሚወለደው ከሃሳብ ነው። ሃሳብ (እውቀት) ልክ እንደ ቴክኖሎጂ ዘዴ ነው፣ ብልሃት ነው፣ ክህሎት ነው፣ እስኪል ነው ። ሃሳብ ሳይኖር ቴክኖሎጂ አይኖርም፣ ሃሳብ ሳይኖር ተግባር አይኖርም። በሰው ልጆች ዘንድ ትልቁ የሃሳብ አይነት፣ ትልቁ የእውቀት አይነት 'አንድ ነገር የሚሰራው እንዴት ነው?' የሚለው የክህሎት የዘዴ የቴክኖሎጂ ጥያቄ ወይም እውቀት ነው ። አቢይ አህመድ ሙሉ ግዜውን ሃሳብና ቴክኖሎጂ ኢምፖርት እያደረገው ነጋ ጠባ ያለፉትን ትውልዶች ሃሳብ ኢምፖርት በማድረግ መክሰሱን ማቆም አለበት ። አሁን የእራሱን አላዋቂነት እያጋለጠበት መጥቷል! ፈረንጆች ሲተርቱ 'A Jack of all trades, expert of none' ይላሉ። አቢይ አህመድ ቁንጽል እውቀት ላይ ቆሞ ትላልቅ ስህተቶችን ከመስራት የሚጠብቁት አማካሪዎች ይፈልጋል! ትንሽ እውቀት አደገኛ ነውና።

ከ15 ጀምረህ ተመልከት
Ante warrada low IQ kalb wh0re ar$$ Cuulii, why are you keeping your usual chest pumping bragging and twerking sessions in order to attract attention as if you are needing to get drilled deep. How many of your dearest bygone king of kings after whose model of tyranny you are yearning day and night had even any formal education? Wushetam ye wushet mahider fanddiyyaa ximb xooxaa neh ekko! Okay? Okay!! :mrgreen: :mrgreen:

Post Reply