እንዳልኩህ እኔ ደንታ አይስጠኝም ምን እንደምታረግ ። ብዙ ክርስታኖች የእስላሞችን መብት ማፈን ይፈልጋሉና ቀጥልበት ነው የምልህ ግን አልተመከርኩም እንዳትል። እኔ እንደውም ምክሬን እንዳትከተል ነው የምፈልገው። ዋጋህን እንድታገኝ።
አንደኛ ምንም ጥርጥር የለውም እዚ መረጃ ላይ ከአምሳ በመቶ ኤርትራኖች ናቸው በኔ ግምት ስማኒያ በመቶ ብል ምንም አልተሳሳትኩም። አንተ ጠላቶቼ የምትላቸው ብለህ በአሽሙር ልትነካኝ ትፈልጋለህ ግን እኔ ያልኩት ኤርትራኖች በፍፅም በዚህ ምርጫ ላይ መሳተፍ የለባቸውም አንተም በዚህ ት ስማማለህ ብዬ አምናለሁ። በሁለተኛ ደረጃ ስንቱ ነው እዚ መረጃ ላይ እስላም የሆነው በቁጥር ናቸው። ስለዚህ ሁሌ የእስላም ነገር ይሽነፋል።
እውነት ምርጫ ለማረግ ከፈለግ ። ሁሉዋም ወጥታ በስሟ በግልፅ መምረጥ አለበት ። ይህ አንድ መንገድ ነው ምርጫውን ፌር ለማረግ።
አንተ ለቀልድ ነው ይህንን ምርጫ ያረጉት ትለኛለህ እኔ ደግሞ አስተሳስባችንን መቀየር ነው የምፈልገው። ዛሬ እኔ በቁጥር ብዙ ነኝ ብለህ እስላሞችን አይስገዱ ብትል ። ነገ ሱማሌ ላይ ቤተክሪስታን አይስራ ብለው በምርጫ ቢመርጡ ምንድነው ምላሽህ።
በመጨረሻም ምርጫው አይደለም እኔን ያሳስበኝ ። ያንተ የምርጫውን ውጤት እስተርጝም ነው ያሳስበኝ። ምንም ስለዲሞክራሲ የማታውቅ መሆኑን ነው ያስረዳኝ። ደሞ ባንተ ብሶብህ ዲሞክራሲ ምን አገባው። እንዴት አያገባውም የመብት ጉዳይ። ዛሬ መስሊሞች ናቸው ነገ ደግሞ ሌላ ባለ መብት ነው የሚጠይቕህ
ሶስተኛውን መልሴን ከትንስ ግዜ በኋላ እመለስበታለሁ ለግዜው ይህ ይበቃል።
Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?
Dear Kichamo
There is no such thing as “pure democracy” anyways except in Marx’s head or may be in Switzerland where the electorate decides on policy initiatives without involvement of legislative representatives. It’s a system that’s nearly impractical & unethical to implement as it could be a lengthy process & may even end up empowering majority thugs. That’s why I was amused by Eskinder’s “ድል ለዲሞክራሲ” crap.
The US is therefore neither pure republic nor pure democracy. It’s rather a hybrid of the two systems because the people still vote in elections to choose their representatives & then their elected representatives exercise political power based on the constitution. That means the majority still exercises a Democracy’s political powers but it’s limited by Republic’s system of checks and balances. Having said that, the US democracy has actually become flawed because mainly non-elected technocrats are spinning the country, and voter abstention and restriction of civil liberties are getting worse.
In order to adopt the American representative democracy in Ethiopia, we should first have a strong constitutional foundation.

Ethoash wrote: ↑11 Apr 2022, 16:33Dear አቧራ
Democracy is not freedom. Democracy is two wolves and a lamb voting on what to eat for Dinner. Ben Franklin... Freedom comes from the recognition of certain rights which may not be taken, not even by a 99% vote.
አሜሪካ ዲሞክራሲ መንግስት አይደለችም፣ አሜሪካ ሪፕፕሊክ ናት ።ዲሞክራሲ በጣም አደገኛ ሲስተም ነው። ለዚህ ነው አሜሪካኖቹ ዲሞክራሲን አስወግደው ሪፕፕሊክ የመስረቱት፣ አንድም ዲሞክራሲ የምትል ቃል በሕገ መንግስታቸው የለም ። የሕገመንግስቱ አባቶች በተለይ ዲሞክራሲን በጣም ትጠይፈወት ነበር። ምክን ያቱም ልንገርህ
አንተ ምርጫ ብለህ ስሌዳህን አዋጣ ስልሳ በመቶ እስላሞችን ስለተቃወሙ እስላሞቹ መስገድ አይችሉም ብለህ አረፍከው። አዋ በዲሞክራሲ ኢትዬዽያ ብትመራ እውነት አለህ ለዚህ ነው ዲሞክርሲ አደገኛ ነው የሚባለው። መቶ ሰው ቢኖር ዘጠናዎቹ ክርስቲያን ቢሆኑ እና አስሩ እስላም ቢሆኑ ሁሌ ዘጠናዎቹ ያሽንፋሉ ማለት ነው ታድያ ምኑን ዲሞክራሲ ሆነ። እንዳልኩት አሜሪካኖች ለዚህ ነው ሪፕፕሊክ የሆኑት ።
ኢትዬዽያም ሪፕፕሊክ ናት። እዋ ብዙ ስዋች አሜሪካንን ዲሞክራሲ እያሉ ይጠራሉ ግን አይደለችም ሪፕፕሊክ ናት ። እንግዲህ በዘልማድ ሁሉ ስው ዲሞክራሲ ስለሚል ነው እንጂ ዲሞክራሲ ምን መሆኑን የተረዳ ስው በዲሞክርሲ እይቀልድም።
እንዳልኩት ኢትዬዽያ ሪፕፕሊክ ስለሆነች የእስላሞች መብት በሕገ መንግስቱ ላይ ተከብሮዋል በምርጫ የምታሳጣቸው ነገር አይደልም። ዘጠና ዘጠኝ ተማሪዎችም አይስገዱ ብሉ ልትከለክላቸው አትችልም አይተሀል እንዴት ሪፕፕሊክ እንደሚስራ።
ሁለተኛ እራስ ህን ጠይቅ መረጃ ላይ ብዙ ኤርትራኖች አሉ ። እነሱ እኛ እንድንበጣበጥ ስለሚፈልጉ እስላሞች አይስገዱ ብለው ይመርጣሉ ። እንዴት የነሱን ምርጫ ማስወገድ ትችላለህ እትችልም ። በሁለተኛ ደረጃ እዚህ መረጃ ላይ ብዙ የኢትዬዽያን ክርስቲያኖች አሉ ፣ እኔ ሙስሊም የማውቀው ያ ስማሌሰው ነኝ የሚለው ነው እሱም ኤርትራዊ ነው ግን እንበል እሱም እስላም ቢሆን እና አንዳንድ የገባቸው ክርስታን ኢትዬዽያኖች ለእስላሞች ስላት ቢመርጡም በብዛት ተሽንፈው ። የእስላሞች መብት በሕገ መንግስቱ የተስጣቸው ሊሽራረፍባቸው ነው። ምን ያህል ስልጣን ቢኖራቸው ነው የትምህርት ቤት ዳሬክተር የተማሪዎችን ወላጆች ለማስር የሚችለው። ምን አይነት ሀገር ነው። ፖሊስም እንዴት ከአንድ ዳሬክተር ት ህዛዝ ተቀብሎ ያስራል ካስረም ዳሬክተሩንም ማስር ነበረበት ወይ አቶ ብር የትምህርት ሚኒስተር ይሆናል እስላም ተማሪዎች ክነወላጆቻቸው ይታስሩ የሚለው። የታሉ እነዛ ጋዜጠኞች የታለ እስክንድር የታለ እነዛ ኢትዬዽያን ነን የሚሉ አጨብጫቢዎች የታሉ። ይህንን ቀላል ነገር አርገሀል ግን ፣ አብዬትና ብጥብጥ በቀልድና በማሳሳቅ ነው የሚመጣው። ስለዚህ እነዚህ ዳሬክተሮች በጋዘጠኛ መጠየቅ አለባቸው። እነሱም ላይ አልፈርድም ይህ የእስላም ጥያቄ የመጀመሪያ ስለሆነ አስደንግጦቸው ነው። አገሩ በሙሉ እስላም የሚሆን መስሎዋቸው። ነው።
እንዳልኩህ እስልምናን ማክበር በጣም ትልቅ ጥቅም አለው ለኢትዬዽያኖች ለምን ብትል በእስላም ተከበናል ። ለምሳሌ ወርቃማው የትግሬዎች የአየር መንገድ አስተዳዳሪ የነበርው መስጊድ አየር መንገድ ቦሌ ውስጥ አስርቶ ለእስላሞች መንገደኞች እንዲስግዱበት መርቆ ስጥቶችዋል ። ይህ ማለት የአፍሪካ መሪዎች ፣ መንገደኞች በሙሉ ምስጋና ይደርስናል ማለት ነው።
እኔ በማውቀው የነጮች አገር መስሪያ ቤት ህ ፣ ቴምር በሙሉ ነው ገዝቶ ለእስላም ስራተኞቹ የሚስጠው ማፍጠሪያ ላይ ፣ መግብ የሚስጡ ፋብሪካዎች ማለቴ ነው። ኢትዬዽያ ውስጥም ሁቴሎች ቴምር ፣ ሾርባ ስርተው እንግዶቻቸውን ትኩስ ፍጥር ቢያዘጋጁላቸው ምንኛ ገበያውን ይቆጣጠሩ ነበር ። ይህ ብቻ አይደለም በነካ እጄ ለምን እስላሞች የቴምር ዛፍ አገራችን ውስጥ አይተክሉም ፣ ከውጭ ቴምር ከምናስገባ።
ሌላው አንድ ነገር ት ዝ ያለኝን እቀጥላለሁ። ለአሁኑ እዚህ ላይ ላብቃ
Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?
Lol! ዐመድ vs አቧራ I can’t stop laughing.
Abere wrote: ↑11 Apr 2022, 17:35Dear ዐመድ,
እኔ እኮ የእስልምና እምነት ተከታዮች አይስገዱ አላልኩም። ለህዝብ አስተያየት ጥያቄ አቀረብኩኝ- ወቅታዊ ችግር በመሆኑ። ስለዚህም ክፍል እያቋረጡ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ በሚያስፈልገው የኮሌጅ ኮርስ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ይፈጥራል ወይ በሚል። አንደ ኮሌጅ ኮርስ የሚጠበቅበትን የሰአት መጠን ካላሟል የብቃት ማረጋገጫ መስጠት ሙያዊ ስነ-ምግባር አይፈቅድም። የኮሌጆች ፓሊሲም አይፈቅድም። የኮሌጆች የትምህርት ጥራት ደረጃ መዳቢም ለኮሌጁ ዕውቅና መስጠት አይችልም። ለምሳሌ ወያኔ የመጀመሪያ ድግሪ በ 3 አመታት እንድጠናቀቅ ፓሊሲ አውጥታ የተመረቁ ተማሪዎች ድግሪያቸው በሚዛን በአለም አቀፍ ደረጃ ወደቀ። ስለዚህ ተማሪዎቹ ውጭ አገር ለማስተርስ ለመማር 1 አመት የመጀመሪያ ድግሪ ተምረው አሟልተው ከጨረሱ በኋላ ወደ ድህረ-ምረቃ ወይም ማስትሬት ኮርስ ይገባሉ። ታዲያ ላቦራቶሪ ጥለህ እየወጣህ፥ ከፈተና ላይ እና ከክፍል እያወጣህ እንደት ነው ፕሮፌሽናል ማረጋገጫ የሚሰጥህ? ይህን እንድብራራ ጥያቄን አቀረብኩ እንጅ ሌላ ምን አልኩ?
እስከ አሁን 480 አንባብያን ይህን ጥያቄ አንብበው አስተያየት ሰጥተዋል። መቸስ 480ዎቹ ሁሉ ክርስቲያን ወይም አንተ ጥላቴ የምትላቸው ኤርትራዊያን አይደሉም። ከ480 ወቹ 33 አስተያየት ሰጥተዋል - ይህ ስራ አቋርጦ መውጣት በመንቀፍ። በ online survey ቀላል ምላሽ አልተገኘም። The response rate is signficant. Survey has nothing to with "democracy stuffs". I don't why you btring it up here.
Ethoash wrote: ↑11 Apr 2022, 16:33Dear አቧራ
Democracy is not freedom. Democracy is two wolves and a lamb voting on what to eat for Dinner. Ben Franklin... Freedom comes from the recognition of certain rights which may not be taken, not even by a 99% vote.
አሜሪካ ዲሞክራሲ መንግስት አይደለችም፣ አሜሪካ ሪፕፕሊክ ናት ።ዲሞክራሲ በጣም አደገኛ ሲስተም ነው። ለዚህ ነው አሜሪካኖቹ ዲሞክራሲን አስወግደው ሪፕፕሊክ የመስረቱት፣ አንድም ዲሞክራሲ የምትል ቃል በሕገ መንግስታቸው የለም ። የሕገመንግስቱ አባቶች በተለይ ዲሞክራሲን በጣም ትጠይፈወት ነበር። ምክን ያቱም ልንገርህ
አንተ ምርጫ ብለህ ስሌዳህን አዋጣ ስልሳ በመቶ እስላሞችን ስለተቃወሙ እስላሞቹ መስገድ አይችሉም ብለህ አረፍከው። አዋ በዲሞክራሲ ኢትዬዽያ ብትመራ እውነት አለህ ለዚህ ነው ዲሞክርሲ አደገኛ ነው የሚባለው። መቶ ሰው ቢኖር ዘጠናዎቹ ክርስቲያን ቢሆኑ እና አስሩ እስላም ቢሆኑ ሁሌ ዘጠናዎቹ ያሽንፋሉ ማለት ነው ታድያ ምኑን ዲሞክራሲ ሆነ። እንዳልኩት አሜሪካኖች ለዚህ ነው ሪፕፕሊክ የሆኑት ።
ኢትዬዽያም ሪፕፕሊክ ናት። እዋ ብዙ ስዋች አሜሪካንን ዲሞክራሲ እያሉ ይጠራሉ ግን አይደለችም ሪፕፕሊክ ናት ። እንግዲህ በዘልማድ ሁሉ ስው ዲሞክራሲ ስለሚል ነው እንጂ ዲሞክራሲ ምን መሆኑን የተረዳ ስው በዲሞክርሲ እይቀልድም።
እንዳልኩት ኢትዬዽያ ሪፕፕሊክ ስለሆነች የእስላሞች መብት በሕገ መንግስቱ ላይ ተከብሮዋል በምርጫ የምታሳጣቸው ነገር አይደልም። ዘጠና ዘጠኝ ተማሪዎችም አይስገዱ ብሉ ልትከለክላቸው አትችልም አይተሀል እንዴት ሪፕፕሊክ እንደሚስራ።
ሁለተኛ እራስ ህን ጠይቅ መረጃ ላይ ብዙ ኤርትራኖች አሉ ። እነሱ እኛ እንድንበጣበጥ ስለሚፈልጉ እስላሞች አይስገዱ ብለው ይመርጣሉ ። እንዴት የነሱን ምርጫ ማስወገድ ትችላለህ እትችልም ። በሁለተኛ ደረጃ እዚህ መረጃ ላይ ብዙ የኢትዬዽያን ክርስቲያኖች አሉ ፣ እኔ ሙስሊም የማውቀው ያ ስማሌሰው ነኝ የሚለው ነው እሱም ኤርትራዊ ነው ግን እንበል እሱም እስላም ቢሆን እና አንዳንድ የገባቸው ክርስታን ኢትዬዽያኖች ለእስላሞች ስላት ቢመርጡም በብዛት ተሽንፈው ። የእስላሞች መብት በሕገ መንግስቱ የተስጣቸው ሊሽራረፍባቸው ነው። ምን ያህል ስልጣን ቢኖራቸው ነው የትምህርት ቤት ዳሬክተር የተማሪዎችን ወላጆች ለማስር የሚችለው። ምን አይነት ሀገር ነው። ፖሊስም እንዴት ከአንድ ዳሬክተር ት ህዛዝ ተቀብሎ ያስራል ካስረም ዳሬክተሩንም ማስር ነበረበት ወይ አቶ ብር የትምህርት ሚኒስተር ይሆናል እስላም ተማሪዎች ክነወላጆቻቸው ይታስሩ የሚለው። የታሉ እነዛ ጋዜጠኞች የታለ እስክንድር የታለ እነዛ ኢትዬዽያን ነን የሚሉ አጨብጫቢዎች የታሉ። ይህንን ቀላል ነገር አርገሀል ግን ፣ አብዬትና ብጥብጥ በቀልድና በማሳሳቅ ነው የሚመጣው። ስለዚህ እነዚህ ዳሬክተሮች በጋዘጠኛ መጠየቅ አለባቸው። እነሱም ላይ አልፈርድም ይህ የእስላም ጥያቄ የመጀመሪያ ስለሆነ አስደንግጦቸው ነው። አገሩ በሙሉ እስላም የሚሆን መስሎዋቸው። ነው።
እንዳልኩህ እስልምናን ማክበር በጣም ትልቅ ጥቅም አለው ለኢትዬዽያኖች ለምን ብትል በእስላም ተከበናል ። ለምሳሌ ወርቃማው የትግሬዎች የአየር መንገድ አስተዳዳሪ የነበርው መስጊድ አየር መንገድ ቦሌ ውስጥ አስርቶ ለእስላሞች መንገደኞች እንዲስግዱበት መርቆ ስጥቶችዋል ። ይህ ማለት የአፍሪካ መሪዎች ፣ መንገደኞች በሙሉ ምስጋና ይደርስናል ማለት ነው።
እኔ በማውቀው የነጮች አገር መስሪያ ቤት ህ ፣ ቴምር በሙሉ ነው ገዝቶ ለእስላም ስራተኞቹ የሚስጠው ማፍጠሪያ ላይ ፣ መግብ የሚስጡ ፋብሪካዎች ማለቴ ነው። ኢትዬዽያ ውስጥም ሁቴሎች ቴምር ፣ ሾርባ ስርተው እንግዶቻቸውን ትኩስ ፍጥር ቢያዘጋጁላቸው ምንኛ ገበያውን ይቆጣጠሩ ነበር ። ይህ ብቻ አይደለም በነካ እጄ ለምን እስላሞች የቴምር ዛፍ አገራችን ውስጥ አይተክሉም ፣ ከውጭ ቴምር ከምናስገባ።
ሌላው አንድ ነገር ት ዝ ያለኝን እቀጥላለሁ። ለአሁኑ እዚህ ላይ ላብቃ
Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?
Selam/ wrote: ↑11 Apr 2022, 18:51Dear Kichamo
There is no such thing as “pure democracy” anyways except in Marx’s head or may be in Switzerland where the electorate decides on policy initiatives without involvement of legislative representatives. It’s a system that’s nearly impractical & unethical to implement as it could be a lengthy process & may even end up empowering majority thugs. That’s why I was amused by Eskinder’s “ድል ለዲሞክራሲ” crap.
አቶ ሴጣን።
በጣም ይገርማል አንተው ተሽለህ ተገኘህ ። እንደነገሩማ ኢትዬዽያም እኮ የእደራሴ ሲስተም ነው የምትጠቀመው ። ቢወላገድም
እንደገና ማጆሪቲ የሚለው ቃል በጣም ያምታታል። በዲሞክራሲ ሲስተም መቶ ስው ካለህ መቶ ስው ቮት ያረግና አምሳ አንድ ያገኝው አሽነፈ ይባላል ። ለምን ማጆሪቲ ስለሆነ። በሪፕረዘንተቲቨ ሲስተም ግን እንዲህ አይደለም ማጆሪቲውን የሚያመጡት
ነገሩ በጣም ቀላል ሆኖ ሳለ ለማስረዳት በጣም ከባድ ነው።
ብቻ ልሞክር ዲሞክራሲ ሲስተምን እንመልከት መጀመሪያ መቶ ሚሊዬን ሕዝብ አለን እንበል ክዚያ ውስጥ አምሳአንድ ሚሊዬን ሕዝብ ከመረጠ ማጆሪቲ አሽነፈ ይባላል።
በሪፕረዘንተቲፍ ዲሞክራሲ ደግሞ እንዲህ ነው የሚስራው።
ኢትዬዽያ ዘጠኝ ክልል አሉዋት ( ነገሮችን ለማቅለልና ለምሳሌ ያህል )
ኦሮሞ ክልል አምሳ ሚሊዬን መራጭ አለ
አማራ ክልል አያ ሚሊዬን አለ
ትግሬ ክልል አምስት ሚሊዬን አለ
ሱማሌ ክልል አምስት ሚሊዬን አለ
አፋር ክልል አምስት ሚሊዬን አለ
ደቡብ ክልል አስር ሚሊዬን አለ እንበል
ግሙዝና ቤኔሻንጉል አንድ ሚሊዬን
ጋምቤላ አንድ ሚሊዬን
ሲዳማ አንድ ሚሊዬን
ለምሳሌ ብልፅግና፣ ኦኤልፍ ፣ ወያኔ ቢወዳደሩ ለጠቅላይ ሚኒስተርነት እንድ ክልል ብቻ ማሽነፍ አሽናፊ አያረጋቸውም በትንሹ አምስት ክልሎችን ማሽነፍ አለባቸው ማለት ነው ። ይህ ማለት ሪፕረዘንተቲቪ ዲሞክራሲ ማለት ነው። ይህ ብቻ አይደለም እያንዳንዱ ክልል በትናንሽ ቀበሌ ተከፍሌ አምስት መቶ ክልል ቀበሌ አለ ማለት ነው የዚህን ማጆሪት ማግኘት ይጠበቅበታል አሽናፊ ለመሆን።
ሌላው ደግሞ ክልሉ ሁለት ሁለት ስነተር መላክ አለበት በኢትዬዽያ መቶ ባላይ ናቸው በአሜሪካ ግን እያንዳንዱ እስቴት ሁለት ሲልክ መቶ ሴነተር ይመጣል ማለት ነው።
ብቻ እኔ ይህንን በጥልቀት ለማስረዳት ሳይሆን ላይ ላዩን ለማስረዳት ሞክሪያለሁ። ማጆሪቲ የሚባል ነገር የለም በጥልቀት ካየነው። ማጆሪቲ የሚባለው በሚዛን ተመዝኖ እያንዳንዱ እስቴት የተውስነ ቁጥር ተስጥቶት በሚዛን ከትንሹዋ ክልል ጋራ አንዲስተካከል ተደርጎ የተስራ ሲስተም ነው።
Re: የኮሌጅ መምህር ቢሆኑ በክፍልዎ ካሉት 30 ተማሪዎች 15ቱ ሙስሊም አቋርጠው ለስግደት እየወጡ ተመልሰው ክፍል ቢገቡ አግባብ ነው ይላሉ?
አቶ ዐመድ lol!
Are you using a dedebit statistics? Where did you get the 100 million voters? Almost 40% of Ethiopians are under the age of 15. You killed my appetite for further discussion.

Ethoash wrote: ↑11 Apr 2022, 19:20Selam/ wrote: ↑11 Apr 2022, 18:51Dear Kichamo