Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ይወረስ! PM Abiy's genius approach to law & order! Expropriation / seizure of private property: the panacea for all ills

Post by sarcasm » 10 Apr 2022, 08:27

መቶ ዶላር ይዞ ከተገኘ ይወረስ

ነዳጅ ከተገኘ ይወረስ

ደረሰኝ የሌለው እቃ ከተገኘ ይወረስ

የነዳጅ ቦቴ ከተገኘ ይወረስ

የጦር መሳርያ ከያዝክ በግልህ ውረስ (የአማራ ክልል)

ከመቶ ሺ (?) በላይ ካገኘህ ውረስ

ያለ ቫት VAT የሸጠ ይወረስም