Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

DefendTheTruth ስለ ዘመነ ብርሃን ለጠየቅካቸው ጥያቄዎች ያለኝ መልስ!

Post by Horus » 08 Apr 2022, 16:15

በሌላ ሃረግ ላይ ያነሳሃቸው በዘመነ ብርሃን አጀማመርና ንቅናቄ ላይ እስካሁን ድረስ ግዙፍ ክርክሮች እና ጥናቶች የሚካሄዱ ሲሆን ለጥያቄዎችህ ቀላልና ቀጥተኛ መልስ ያለ አይመስለኝም ። አሁን በቅርቡ ስለ ኢንላይትምነት ታሪካና ይዘቱ የታተመ 900 ገጽ ድጓ አለ! ግዜው ካለህ ግጠመው! ሙሉው የመጽሃፉ ማውጫ (contents) እነሆ!!

ዘመነ ብርሃን (The Enlightenment)
1680 እስክ 1790
ሪቺ ሮበርጸን 2021 982 ገጾች (Ritchi Robertson)
ማውጫ
1. Happiness, reason and Passion
1) Is happiness possible?
2) Freedom from fear
3) The witch craze and its end
4) Reason
5) The passion
6) Interpreting the Enlightenment

2. The Scientific revolution
1) Beacon or Descartes
2) Newton and Newtonianism
3) Experimental philosophy
4) The heavens and the earth
5) Science and the Enlightenment public
6) The harmony of science and religion

3. Toleration
1) Against toleration
2) Toleration in France
3) Toleration in the Dutch republic
4) Britain: a persecuting society?
5) Toleration in the Holy Roman empire
6) William Penn’s holy experiment
7) Argument for Toleration
8) Bayle
9) Voltaire
10) Lessing
11) Goethe
12) Beyond Toleration

4. The Religious Enlightenment
1) Optimism
2) Physico-theology
3) Religious moderation in England and Scotland
4) Theological Enlightenment in Germany
5) The Catholic Enlightenment
6) Enlightenment in the Orthodox world
7) The Jewish Enlightenment
8) The study of the bible
9) The New Testament


5. Unbelief and Speculation
1) The Disenchantment of the world
2) Medicalization
3) Secularization?
4) The fear of hell
5) Natural religion
6) Voltaire and the Bible
7) Atheism
8) An evil God?
9) New religious speculation
10) The power of feeling
11) Enlightened Dying

6. Science and sensibility
a. Self-love and sympathy
b. The science of man: Hume’s Treatise
c. Anthropologies
d. The science of woman
e. Sexual relations with sin
f. Classifying humanity
g. Diderot and the grey areas of humanity
h. Empathetic fiction
i. Sentiment and society

7. Sociability
1) Politeness
2) The public sphere
3) Societies
4) The republic of letters
5) The Ethos of scholarship
6) The virtual public sphere
7) Censorship
8) Unsociability: Hume v. Rousseau

8. Practical Enlightenment
1) Police
2) The Encyclopedie
3) Agriculture
4) Medicine
5) Bringing up children
6) Schools and Universities
7) Punishment

9. Aesthetics
1) Arts, Art, Aesthetics
2) Cartesian Aesthetics, neoclassicism
3) Taste
4) Genius
5) Art and Morality
6) Imitation
7) Tragedy
8) The sublime

10. The science of society
1) Montesquieu: the spirit of the law
2) Commerce
3) Political economy
4) Adam Smith and the wealth of nations
5) Luxury

11. Philosophical history
1) Writing Secular history
2) Two centers of history: Gottingen and Edinburgh
3) Two Histories of England: David Hume and Catharine Macaulay
4) Gibbons Decline and Fall of Rome
5) The Future

12. Cosmopolitanism
1) Citizens of the world
2) Travel and Travel Writers
3) Myths of China
4) Empire
5) The histoire des deux Indes
6) The discovery of Asia
7) The Primitive
8) Cultural cosmopolitanism

13. Forms of Government
1) Monarchy
2) Enlightened Absolutism
3) Republics
4) Rousseau and the Social Contract
14. Revolutions
a. The American Revolution
b. The French evolution
c. At long last, an English Enlightenment
d. Some Enlightenment Legacies

eden
Senior Member
Posts: 10151
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: DefendTheTruth ስለ ዘመነ ብርሃን ለጠየቅካቸው ጥያቄዎች ያለኝ መልስ!

Post by eden » 08 Apr 2022, 16:53

ይሄንና ሌላም አንብበህ፣ ዴሞክራሲን ትውልድ ካጠፋው ህግደፍ ተምሬ ወደ ኢትዮጵያ አስገባለው የሚለውን ብርሃኑ ነጋን ማምለክህ፣ እንቆቅልሽ ሆነብን። ነው የምታነበውን አታርፍም?

የፎረሙ ተሳታፊዎች

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: DefendTheTruth ስለ ዘመነ ብርሃን ለጠየቅካቸው ጥያቄዎች ያለኝ መልስ!

Post by Abere » 08 Apr 2022, 17:11

Horus,

Enlightnment ለአፍሪካ ወይም ለጥቁር ህዝብ መቅሰፍት ነው ይባላል እንደት ነው? የምታውቀው ነገር ይኖር ይሆን? የጥቁር ህዝብ ውርደት የጀመረው ከዚያ ጊዜ ወዲህ ነው - ለነጮች የበላይነት ዕድል ለአፍሪካዊያን የተፈጥሮ ሃብት ነጠቃ፥ ቀኝ ግዛት፥ ወዘተ መባቻ አድርገው የሚያዩት አሉ። ይህ ማለት ለአፍሪካዊያን የጨለማ ዘመን ማለት ይሆን - የተፈጥሮ መብታቸውን በመነጠቃቸው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: DefendTheTruth ስለ ዘመነ ብርሃን ለጠየቅካቸው ጥያቄዎች ያለኝ መልስ!

Post by Horus » 08 Apr 2022, 17:57

አበረ
ይህ ጥያቄ በዚያ ወቅት ተጠይቆ ጥቁር ሕዝብ ሙሉ ሰው የመሆን እድገት ደረጃ ስላልደረሰ ሙሉ ሰብ ዓዊነጻነት ለነሱ አግባብ የለውም ያለው ጆን እስቷርት ሚል የሚባለው የንግሊዝ የሊበርቲ አቀንቃኝ ነው። የአሜሪካን ህገ መንግስት በፊሎሶፊ ደረጃ ሙሉ በሙሉ ኢንፍሉወንስ ያደረገው ጆን ሎክ የሚባለው የሶሺያ ኮንትራት አቀንቃኝ ነው እሱ በጥቁር ዘር ላይ ያለውን አላስታውስም ።

ግን አበረ የአፍሪካ እና ኤሲያ ሕዝቦች ችግር የጀመረው በዘመነ አብርሆት ሳይሆን ቀደም ብሎ ነው ። የግብጽ ስልጣኔ በጀመረው እድገት ቀጥሎ ከሃይማኖት ወደ ፍልስፍና፣ ከፍልስፍና ወደ አርትና ሳይንስ ሳያድግ ነው ግብጽ በግሪክ ቅኝ ተይዛ እውቀቷ ሁሉ ተዘርፎ ኋላ የግሪክ ስልጣኔ የሆነው ። ግብጾች በጽንሰ ሃሳብ ማሰብ፣ አብስትራክት ህሳቤ ማድረግ ሳይጨርሱ ጠፉ ።

ስለኢትዮጵያ የስልጣኔ መቁረጥ ብዙ የተጠና ነገር የለም ። ለምሳሌ ለምንድን ነው ከኦርቶዶክስ እምነት ዘመናዊ ፍልስፍና መወለድ ያልቻለው? ዘርአ ያቆብ አለፍ ሲል ከሚጠቅሰው የሰው ክቡርነት ባለፈ ስለ ግለሰብ ልዕልና ስለዛ ሰው ነጻ መሆን፣ ስለዛ ሰው ነጻ ማሰብና መፍጠር እስከ ዛሬ ድረስ በኢትዮጵያዊያን ሞኖክሴ ፈላስፎች ያደገ ነገር የለም ።

ቋንቋና ፊደሉ ነበረን። አንድ ምሳሌ ልንገርህ ። ይህ 1510 የሆነ ነገር ነው ። ከሮማው የላቲን አለም ቄሶች ኢየሩሳሌም ይመጡና ሁለት የኢትዮጵያ መነክሴዎች ያገኛሉ። ኢትዮጵያ ያኔ ኢሩሳሌም ውስጥ ካንድ በላይ ገዳሞች ነበሯት ። በ1500 አካባቢ (ሜዲቫል አውሮፓ) የነበሩ ገዳሞች ተምረው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያናት ከነበሯቸውን ያክል የብራና መጻህፍት አልነበሯቸም ። ፈረንጆቹ በመነኩሴዎቹ እጅ የነበሩትን ግዙፍ መጻህፍት ሲያዩ መገረም አይደለም ኢትዮጵያዊያኖቹን ወደ ቫቲካን ሮማ ወስደው ቤት ሰጥተው የግዕዝና ላቲን መዝገበ ቃላት እንዲያዘጋጁ አደረጉ ፣ በዚያም ሳቢያ ዛሬ በትክክል ቢጠና በላቲን ኤቲሞሎጂ ውስጥ ያለው ስረ ቃል 1/3ኛ ግዕዝ ነው ። ይህን የሚያውቅ ስንት ኢትዮጵያዊ እንደ ሆነ አላቅም። ማለትም ተወው የ40 ቢሲ የግብጽ መዘረፍ የዛሬ 500 አመት የራሳችን መዘረፍ አለ ። በመሰረቱ የመስቀል ጦርነት ወዶ ዘማቾች ላሊበላ ከመጡበት ዘመን ጀምሮ የተካሄደ ነገር ነው

ስለሆነም አውሮፓ አልፎን ሄዶ ስለ መለኮት የሚደረገውን ምርምር ከግሪኮች ፍልስፍና፣ ጂኦሜትሪና አስትሮኖሚ ወደ ሮማዊያን ስልጣኔ አድጎ እነ ጋሊሌዎና ዮሃንስ ኮፐርኒከስ ብሎው ወደነ ኒውተን ከደረሰ በኋል ። በዚያው ልክ እኛ ወደ ጭለማ ወረድን ። በሁለት በሬዎች ማረስን ወደ ትራክተር ሳንለወጥ ፣ ተፈጥሮን ወደ ቴክኖሎጂ ሳንለውጥ እዚህ ደረስን ። የሁሉን መነሻው ግን መለኮታዊ ህሳቤን ወደ ፍልስፍና፣ ወደ ምርምር ለመለወጥና ስለ ሰው ልጅ ምንነት እና ሳኮሎጂው ሳንመራመር ስለቀረን ነው የነጮች ዘመነ ብርሃን ተግዥ የሆነው ። ችግሩ የነጮች መሰልጠን አይደለም! እኛ መሰልጠን ለምን አቃተን? የሚለው ነው !!!

Post Reply