Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በአሜሪካ ውስጥ ስንት ቤተ መጻህፍት አሉ?

Post by Horus » 08 Apr 2022, 15:32

አንድ ኢቶአሽ የሚባል የወያኔ ደንቆሮ ኮምፒዩተር እንጂ ኢትዮጵያ ቤተ መጻህፍት አያስፈልጋትም ሲል አንብቤያለሁ! ይህ መቼም ጉድ ማለት ነው። እስቲ የሚከተሉት መረጃዎች ይመስክሩ!

ዛሬ በ2022 ዓ/ም የአሜሪካ የሕዝብ ብዛት 332 ሚሊዮን 404 ሺ ነው።

ዛሬ አሜርካ ውስጥ ያሉ የቤተ መጻህፍት ብዛት 116 ሺ 867 ነው።

ይህም ማለት ለ2 ሺ 844 ሰው አንድ ቤተ መጻህፍት አለ !!!!!!!!!!

ዛሬ በአሜሪካ በ1 አመት 276 ሺ አዳዲስ መጻህፍት ይታተማሉ!!!!! ይህ ከእሩብ ሚሊዮን በላይ አዳዲስ ርዕሶች ማለት ነው !!!

ጆርናሎች፣ መጽሄቶች፣ ጋዜጦች በየቀኑና በየአመቱ የሚታተሙ አዳዲስ እትሞች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ናቸው !!!

ይህ የደደቢት ደንቆሮ ኢትዮጵያ መጻህፍት አያስፈልጓትም አለን !!! በየአመቱ የሚታተሙት እሩብ ሚሊዮን መጻህፍት የሚከማቹት ቤተ መጽህፍት ህንጻ ውስጥ ነው።

ኮምፒዩተር እና ኤሌክትሮኒክ መጻህፍት አንድ ተጨማሪ የእውቀት ማከማቻና ማስተላለፊያ እንጂ የቤተ መጻህፍትን አስፈላጊነት አይለውጡም !

ይህው መረጃው .

https://libguides.ala.org/numberoflibraries[/b]