Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Lovetarik
Member
Posts: 357
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

ናንሲ ፖሎሲ በኮቪድ አሳበው የታይዋን ጉዞቸውን ይሰርዙ ይሆን?

Post by Lovetarik » 08 Apr 2022, 12:33

ወይዘሮ ናንሲ ታይዋንን እጎበኛለሁ ማለታቸውን ተከትሎ ከቻይና ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ስለደረሳቸውና ቻይናም ምንነቱ ያልታወቀ ጥብቅ እርምጃ እወስዳለሁ በማለቷ ገዳዩ እንዳይካረር ወይዘሮ ናንሲ ኮቪድ ይዞኛል በማለት ጉዞአቸውን ይሰርዙ ይሆናል የሚል አስተያየት በመስጠት ላይ ይገኛል።

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ናንሲ ፖሎሲ በኮቪድ አሳበው የታይዋን ጉዞቸውን ይሰርዙ ይሆን?

Post by Digital Weyane » 08 Apr 2022, 13:26

ጁንታው ዎንድሜ Sarcasm/eden ትግራይ ሄጄ ኡዋጋለሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ኡያለ ሲደነፋ፣ ታድያ ለምን አልሄድክም ተብሎ ሲጠየቅ ፣ ኮቪድ ይዞኝ ነው ብሎ እርፍ። :roll: :roll:

Post Reply