Re: Ethiopian institutions and their love for ማመልከቻ (application)
ይህ ቪድዬ የሚያሳየው በስልካችን እንዴት ጉዳያችንን እንድምንጨርስ ነው። ይህ ሶፍትዌር የስሩት ኢንባሲውን መቶ ዶላር ይቀበላሉ በአመልካች ። በኢትዬዽያ ድግሞ አንድ መቶ ብር ቢሆን ስራውን ያቃልል ነበር ባይ ነኝ።
እንግዲህ ይህ ንን መቶ ዶላር ለማትረፍ ከተፈለገ በቀላሉ የውክልና ድብዳቤ ፅፎ በኮምፒተር ኢዲት እያረጉ ለአመልካች መስጠት ይቻላል ። ግፋም ካለ የመንግስት መስራ ቤቱ ራሱ ፎርም ማዘጋጅት ይችላል ት ዝ ይለኛል የመኪና መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ሄጂ ቅፅ ወይም ፎርም ይስጡህና የሚሞል ልጆች ብር ከፍለሃቸው የሞሉልሀል እዛው ። አንተ ሞምላት ከቻልክ እራስ ህ ትሞላለህ ማለት ነው ማንም ሀ ብሌ ማመልከቻ ልክ እንደቀብሌ አይፅፍም።
ሁለተኛ ደረጃ መስራ ቤቱ አንድ ወጥ የሆን ቅፅ ይኖረዋል ። ለሱም የኮፒ መብት አስጠብቆ በመሽጥ ገቢ ያስገባል
ሶስተኛ ይህን ቅፅ ወድ ዲጅታል በመቀየር ወረቀት ሳይባክን ከማመልከቻ ቦት ቅጥታ ለመንግስት ስራ ቤት በዲጅታል መላክ ይቻላል ማመልከቻውን ሲቅጥልም ልክ እንድኢትዬያ ኢንባሲ ሁሉን ነገር በስልክ እንዲያልቅ ማረግ ይቻላል ስለዚህ በርቱ