Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ክልፍልፍ ወያኔ በዐብይ አህመድ ላይ መቀለድ ለምዳ፤ ከኤርትራ ጥፊ እና እርግጫ እይቀመሰች ነው። ሌላዋ በላይነሽ አመዴ ከአስመራ ብቅ ማለቷ አልቀረም።

Post by Abere » 29 Mar 2022, 16:18

ክልፍልፍ ወያኔ በዐብይ አህመድ ላይ መቀለድ ለምዳ፤ ከኤርትራ ጥፊ እና እርግጫ እይቀመሰች ነው። ሌላዋ በላይነሽ አመዴ ከአስመራ ብቅ ማለቷ አልቀረም። ወያኔን ሙሉ በሙሉ መደምሰስ የሚችለው የኤርትራ ጦር ነው የሚል እምነት አለኝ። ምክንያቱም እንደ ኢትዮጵያ ሰራዊ በሴራ እና በጎሳ የተከፋፈለ ስላልሆነ። ለኤርትራ ከዚህ የተሻለ ሌላ አማራጭ እና በቂ ምክንያት ያለ አይመስለኝ። ከሁሉም በላይ ኤርትራ በውሸታም መሪ የምትመራ አይደለችም። ውጤት ተኮር የሆነ መሪ ያላት ይመስለኛል። ወያኔ አኩኩሉሽ ሰፋጣ ማድረግ አትችልም። በተጨማሪም የአፋር እና አማራ ህዝብ የዘመናት ብሶት ለወያኔ መፈናፈኛ እና መሸሻ አይሰጣትም።