Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኦሮሞ እንደት አድርጎ ጨልቀባ፥ ቂጤሳ፥ጨቡዴ ወዘተ አገር በቀል ቃላቶች በላቲን ይጻፋቸው። ጨ፥ ጠ ወዘተ የላቲን ፊደል የለም። ኦሮሞ የገባው ዕዳ።ባሏን ጎዳሁ ብላ ብልቷን በእንጨት ዋጋች

Post by Abere » 25 Mar 2022, 16:35

ኦሮሞ እንደት አድርጎ ጨልቀባ፥ ቂጤሳ፥ጨቡዴ ወዘተ አገር በቀል ቃላቶች በላቲን ይጻፋቸው። ጨ፥ ጠ ወዘተ የላቲን ፊደል የለም። ኦሮሞ የገባው ዕዳ።ባሏን ጎዳሁ ብላ ብልቷን በእንጨት ዋጋች ይሏል ይህ ነው።ፈረንጅ ፈረንጅ ሊሸተት ታስቦ እንደት ተደርጎ ይወራ። የኦሮሙማዎች ጉዳይ ሙሙሙ moo moo ሆነ :lol: :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኦሮሞ እንደት አድርጎ ጨልቀባ፥ ቂጤሳ፥ጨቡዴ ወዘተ አገር በቀል ቃላቶች በላቲን ይጻፋቸው። ጨ፥ ጠ ወዘተ የላቲን ፊደል የለም። ኦሮሞ የገባው ዕዳ።ባሏን ጎዳሁ ብላ ብልቷን በእንጨት

Post by Ethoash » 26 Mar 2022, 14:20

Abere wrote:
25 Mar 2022, 16:35
ኦሮሞ እንደት አድርጎ ጨልቀባ፥ ቂጤሳ፥ጨቡዴ ወዘተ አገር በቀል ቃላቶች በላቲን ይጻፋቸው። ጨ፥ ጠ ወዘተ የላቲን ፊደል የለም። ኦሮሞ የገባው ዕዳ።ባሏን ጎዳሁ ብላ ብልቷን በእንጨት ዋጋች ይሏል ይህ ነው።ፈረንጅ ፈረንጅ ሊሸተት ታስቦ እንደት ተደርጎ ይወራ። የኦሮሙማዎች ጉዳይ ሙሙሙ moo moo ሆነ :lol: :lol:
አቶ አባራ

ጥያቄህ በጣም ጥሩ ነው ። ግን መጀመሪያ በአማርኛ ጨልቀባ፥ ቂጤሳ፥ጨቡዴ እንፃፍን ከዚያ በቁቤ የኦሮሞ ልጆች የረዱኛል።

በአማርኛ ጨልቀባ፥ ቂጤሳ፥ጨቡዴ ሲፃፍ እንዲህ ነው።

ጨልቀባ፥ cha l qe ba 8 የላቲን ፊደሎችን ስትጫን ነው ። ጨልቀባ፥ የሚለውን ቃል የምታገኘው።

ቂጤሳ qe thee la 8 የላቲን ፊደሎችን ስትጫን ነው። ቂጤሳ የሚለውን ቃል የምታገኘው።

ጨቡዴ che bu dee 8 የላቲን ፊደሎችን ስትጫን ነው። ጨቡዴ የሚለውን ቃል የምታገኘው።

ታድያ ምን አፍህን ትከፍታለህ ያው የተንዛዛ ነገር ነው። በዛ ላይ በግዕዝ ቁጥር ሂሳብ መደመር አትችልም ለምሳሌ አንድን አንድ ሲደመር ብትባል ሂሳብ የአማርኛ ሶፍትዌር አይስራልህም ። ይህ ማለት ለሳይንስ ለእንጂነሪንግ ለካልኩለስ እንዴት አርገህ ነው የግዕዝ ቁጥር የምትጠቀመው ። አዎ አንድ ስው ለዚህ መልስ ሊያገኝ ይችላል ግን እስካሁን የለም ። ስለዚህ አንዴት አርገህ ነው ቴሌፎን በግዕዝ ቁጥር የምትጠቀመው ። ከዘጠኝ በላይ ነው ቅጥሩ በዚህ ላይ አንድ ሺህ ላይ ያቆማል ይህንን አስተካክለህ ስለቁቤ ታወራለህ።

በሁለተኛ ደረጃ ቁቤ በጣም ሰህተት ቢሆን እና አማርኛ በጣም ፐርፌክት ቢሆን ኦሮሞዎቹ አንፈልግም በቁቤ ነው የምንጠቀመው ካሉ ። ምን ልታረግ ነው ጦርነት ልትቀስቅስ ነው። አንተ እውነተኛ ኢትዬዽያዊ ከሆንክ እንዲህ አይነቱን ነገር ለባሌቤቱ መተው መቻል አለብህ አብሮ ለመኖር ስላም ለማወረድ ብለህ ይህ የስላም ዋጋ ነው አፍህን መዝጋት ። ያለበለዚያ ይህቺ ጥቃቅን የሚመስሉ መበሻሽቅ አድግ ጦርነት ያስነሳል ። የወያኔ ጦርነት የተነሳው እኮ አብይ የቀን ጅብ፣ ጁንታ ሲላቸው ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኦሮሞ እንደት አድርጎ ጨልቀባ፥ ቂጤሳ፥ጨቡዴ ወዘተ አገር በቀል ቃላቶች በላቲን ይጻፋቸው። ጨ፥ ጠ ወዘተ የላቲን ፊደል የለም። ኦሮሞ የገባው ዕዳ።ባሏን ጎዳሁ ብላ ብልቷን በእንጨት

Post by Abere » 26 Mar 2022, 16:39

የጻፍከው እኮ ትርጉም የለውም ምን ተብሎ ይነበባል።
ጨልቀባ፥ ቂጤሳ ፥ ጨቡደ ብለህ መጻፍ አልቻልክም። ትርጉም የለውም።

ለመሆኑ የላቲን ፊደል እና ቁጥር ከኢትዮፒክ አማርኛ ሆህያታ እና አኀዝ ተሰርቆ የተሟል መሆኑን ታውቃለህ? ድንቁርናህን ለማስፋፋት ደፋ ቀና አትበል። ከአማርኛ ውጭ የኦሮምኛ ቃላት ቅላጼ በቁጥብ ፍኖት ላይ መግለጽ የሚችል ምንም የለም። የአማርኛ ሆህያት ከመሬት እስከ ጠፈር ከቁስ እስክ ረቂቅ እሳቤዎች መግለጽ የሚችሉ ናቸው። ምዕራባዊያኑ የሚቀኑበት እና የሚያደንቁት ቋንቋ እና ሆህያት ያሉት ነው። ይህ ማለት ለሳይንስ፥ፍልስፋና ፥ስነ-መለኮት፥ ዕለታዊ ማህበረ መስተጋብር ወዘተ ያለምንም ውስንነት ከላቲን በበለጠ እና በላቀ ደረጃ ሊውል የሚችል ነው። እባክህ አሁም ያወቅህ እየመሰለህ ድንቁርና ለማስፋፋት በአረጋዊ ዕድሜህ አትታክት።

Ethoash wrote:
26 Mar 2022, 14:20

አቶ አባራ

ጥያቄህ በጣም ጥሩ ነው ። ግን መጀመሪያ በአማርኛ ጨልቀባ፥ ቂጤሳ፥ጨቡዴ እንፃፍን ከዚያ በቁቤ የኦሮሞ ልጆች የረዱኛል።

በአማርኛ ጨልቀባ፥ ቂጤሳ፥ጨቡዴ ሲፃፍ እንዲህ ነው።

ጨልቀባ፥ cha l qe ba 8 የላቲን ፊደሎችን ስትጫን ነው ። ጨልቀባ፥ የሚለውን ቃል የምታገኘው።

ቂጤሳ qe thee la 8 የላቲን ፊደሎችን ስትጫን ነው። ቂጤሳ የሚለውን ቃል የምታገኘው።

ጨቡዴ che bu dee 8 የላቲን ፊደሎችን ስትጫን ነው። ጨቡዴ የሚለውን ቃል የምታገኘው።

ታድያ ምን አፍህን ትከፍታለህ ያው የተንዛዛ ነገር ነው። በዛ ላይ በግዕዝ ቁጥር ሂሳብ መደመር አትችልም ለምሳሌ አንድን አንድ ሲደመር ብትባል ሂሳብ የአማርኛ ሶፍትዌር አይስራልህም ። ይህ ማለት ለሳይንስ ለእንጂነሪንግ ለካልኩለስ እንዴት አርገህ ነው የግዕዝ ቁጥር የምትጠቀመው ። አዎ አንድ ስው ለዚህ መልስ ሊያገኝ ይችላል ግን እስካሁን የለም ። ስለዚህ አንዴት አርገህ ነው ቴሌፎን በግዕዝ ቁጥር የምትጠቀመው ። ከዘጠኝ በላይ ነው ቅጥሩ በዚህ ላይ አንድ ሺህ ላይ ያቆማል ይህንን አስተካክለህ ስለቁቤ ታወራለህ።

በሁለተኛ ደረጃ ቁቤ በጣም ሰህተት ቢሆን እና አማርኛ በጣም ፐርፌክት ቢሆን ኦሮሞዎቹ አንፈልግም በቁቤ ነው የምንጠቀመው ካሉ ። ምን ልታረግ ነው ጦርነት ልትቀስቅስ ነው። አንተ እውነተኛ ኢትዬዽያዊ ከሆንክ እንዲህ አይነቱን ነገር ለባሌቤቱ መተው መቻል አለብህ አብሮ ለመኖር ስላም ለማወረድ ብለህ ይህ የስላም ዋጋ ነው አፍህን መዝጋት ። ያለበለዚያ ይህቺ ጥቃቅን የሚመስሉ መበሻሽቅ አድግ ጦርነት ያስነሳል ። የወያኔ ጦርነት የተነሳው እኮ አብይ የቀን ጅብ፣ ጁንታ ሲላቸው ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኦሮሞ እንደት አድርጎ ጨልቀባ፥ ቂጤሳ፥ጨቡዴ ወዘተ አገር በቀል ቃላቶች በላቲን ይጻፋቸው። ጨ፥ ጠ ወዘተ የላቲን ፊደል የለም። ኦሮሞ የገባው ዕዳ።ባሏን ጎዳሁ ብላ ብልቷን በእንጨት

Post by Ethoash » 28 Mar 2022, 17:51

ማን በኦሮምኛ ፃፍ አለህ ። ዝም ብለህ በአማርኛ ፃፍ ያለህ አማራጭ ላቲን መጠቀም ነው ። ወይ በእጅህ የምትፃፍ ከሆነ በስክሪፕቶ ያ ምናልባት ልክ ት ሆናለህ ግን በኪፖርድ በኮፒተር የምትፅፍ ከሆነ ያው እንደፈረደብህ ላቲን ፅፈህ ነው የአማርኛ ፊደሉ ብቅ የሚለው። ደግሞ የአማርኛ ፊደል ስልህ ድስ እንዳይልህ ከግህዝ ተስረቆ ነው አማርኛ ፊደል የለውም ። ያለ አቅምህ አትንጠራራ እያልኩህ ነው አንተ የኤርትራ አጋሜ።

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኦሮሞ እንደት አድርጎ ጨልቀባ፥ ቂጤሳ፥ጨቡዴ ወዘተ አገር በቀል ቃላቶች በላቲን ይጻፋቸው። ጨ፥ ጠ ወዘተ የላቲን ፊደል የለም። ኦሮሞ የገባው ዕዳ።ባሏን ጎዳሁ ብላ ብልቷን በእንጨት

Post by Abere » 28 Mar 2022, 18:35

Ethoash,
በጣም ተሳስተሃል። እንዴት? የጽህፈት መኪና መርገጫ ለአማርኛ ወይም ለኢትዮጲክ ሆህያት መስራት እንደ ላቲኑ ሁሉ ቀላል ነው። ኢትዮጵያ ሰፊ የዓለም አቀፍ ገባያ ትውውቅ፥ የቴክኖሎጅ ፈጠራ እና ተጽዕኖ ሲጨምር የሚሆን ቀላል ጉዳይ ነው። በአለም ዙርያ ባሉ አንዳንድ ዕውቅ ዩኒቨርስቲዎች አማርኛ ቋንቋ እንደ ፈረንሳይኛ፤ እስፓኝ፥አረብኛ እና ዕብራይስጥ በኮርስ ደረጃ እየተሰጠ ይገኛል። ዐማርኛ ተናጋሪው ህዝብ ቁጥርም በዓለም ዙሪያ እየጨመረ ይገኛል። የወደፊቱ የአፍሪካ የስነ-ጽሁፍ፥ሳይንስ ወዘተ ተስፋ እየሆነ ይገኛል። የአማርኛ ወይም ኢትዮጲክ ሆህያት ከላቲን በበለጠ በአጭር እና ለመማር እስቸገሪ ባለሆነ የሚያገለግል ድንቅ ቅርስ ነው። ኦሮምኛ ከዚህ ሆህያት ውጭ መጠቀም ጊዜ ማባከን፤ህዝብ ማስቸገር እና የኦሮሞን ባህል ማጥፋት ነው።

ምን እንደምታወራ አታውቅም። እግዜር ይማርህ -የበታችነት ክፉ ደዌ መጋኛ ደርግሞ ጥሎሃል። እባክህ በኦሮሞዎች ህይወት አትቀልድ - እራሳችሁን ችላችሁ ለምን አትሞቱም? ፍቅር እስከ መቃብር እንጅ ጥላቻ እስከ መቃብር አይግደላችሁ።
Ethoash wrote:
28 Mar 2022, 17:51
ማን በኦሮምኛ ፃፍ አለህ ። ዝም ብለህ በአማርኛ ፃፍ ያለህ አማራጭ ላቲን መጠቀም ነው ። ወይ በእጅህ የምትፃፍ ከሆነ በስክሪፕቶ ያ ምናልባት ልክ ት ሆናለህ ግን በኪፖርድ በኮፒተር የምትፅፍ ከሆነ ያው እንደፈረደብህ ላቲን ፅፈህ ነው የአማርኛ ፊደሉ ብቅ የሚለው። ደግሞ የአማርኛ ፊደል ስልህ ድስ እንዳይልህ ከግህዝ ተስረቆ ነው አማርኛ ፊደል የለውም ። ያለ አቅምህ አትንጠራራ እያልኩህ ነው አንተ የኤርትራ [deleted]።

Post Reply