Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13262
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ወይ ዝናቡ ና መሸረፍቱ ና ወዘተርፈ፣ ስመ ብዙዉ

Post by DefendTheTruth » 25 Mar 2022, 16:53

ዝናቡ አገሪቷን ቀየራት፣ እያየናት ።

ከሴፍቲኔት ወደ ትርፋማነት መቀየር ለዝናቡ ብቻ ነዉ የምቻለዉ።

እርር፣ ድቅቅ፣ ቅጥል፣ ድብን!

ነጌ ደግሞ ምን ትሉ ይሆን?



Ethiopia became the second largest producer of wheat in Africa, this is a tangible result. Talk is cheap, they say, getting a result is not for everybody.

ዉታፍ ነቃይ ሁላ!

:lol: :lol: :lol: :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወይ ዝናቡ ና መሸረፍቱ ና ወዘተርፈ፣ ስመ ብዙዉ

Post by Ethoash » 26 Mar 2022, 13:07

DefendTheTruth wrote:
25 Mar 2022, 16:53
ዝናቡ አገሪቷን ቀየራት፣ እያየናት ።

Ethiopia became the second largest producer of wheat in Africa, this is a tangible result. Talk is cheap, they say, getting a result is not for everybody.

ዉታፍ ነቃይ ሁላ!

አቶ ዲዲቲ

ኤርትራዊ ሆነህ ዶክተር ጎመን በባቄላን ብትደግፍ ምንም አይገርመኝም ። ያለ አብይ ሌላ መላ የለህም በእሱ ተስፋ ቆርጠሀልና።

አሁን ወደ አነሳእው ጉዳይ ልመለስና አቶ ዝናቡ አገሪቱን እያጠፋ እያለ እነዚህ የቁጩ ዶክተሮች ስለ ስንዴ ኤክስፖርት ቢያወሩ አይገርመኝም

አንደኛ ብዙ የውሃ ፓንፕ ስትጠቀም ያለመጠን ውሃ ከወንዙ ጠልፈህ ስትውስድ የግዜ ጉዳይ ነው ። አዋሽን ታደርቀዋለህ የእርሻ መሬቱን ወድ ጨዋማነት ትቀይረዋለህ ። ይህ ብቻ አይደለም መዳበሪያ ያላግባብ ስትጠቀም እና ተረፍ ምርቱ ተመልሶ ወድ አዋሽ ሲገባ ያንን አዋሽ ውሃ የሚጠጣ ስው አለ እኮ ። በዚያ ላይ ማዳበሪያ አዋሽ ውንዝ ውስጥ ሲገባ እንክርዳድ ስብሎችን ያባዛና ወሃውን አንቆ በመያዝ አሳን ሌሎች እንስ ሳዎችን አየር አሳጥቶ ይገድላቸዋል ልክ እንድ ጣና አይቅ እንቦጭ።

ይህ ደግሞ መላምት አይደለም የምነግርህ ከዚህ በፊት የሆነ ነገር ነው የምነግርህ አራማያ ሕይቅ ድርቆ ነበር። ከዝያ የአራማይ ዩኒቨሪስቲ ጥናት በማረግ ወንዙን መልሶ አመጣው በሁለት አመት ታድያ ገገማ ሕዝባችን የውሃ ፓንፑን ደቅኖ ያው ጫቱን ማጠጣት ተያያዘው አመት ሳይሞላ ሐይቁ እንደገና ደረቅ ይህንን ቪድዬ ተመልከት በደንብ ያብራራልሀል።

ሌላው ደግሞ ሐይቅ ዝዋይ ነው እሱም ለመድረቅ እያኮበከብ ነው።



እባክህ ግዜ ውስደህ ተመልከተው ። እንኩዋን ዝዋይና ጣና ሐይቅ ይዘቱን ቀንሶዋል እና በጣም መጠንቀቅ አለብን ። ሌላው ደግሞ ፓንፑ ነዳጅ ያስፈልገዋል አንድ ገበሬ በአመት አንድ ሚሊዬን ብር ያህል ለነዳጅ አውጥተናል ብሎ ተናግሮዋል ታድያ አቶ ዝናቡ እንደገባ አስር እጥፍ ፓንፕ ያስገባልናል ።

ታድያ መላው በሶላር ፓንፕ መጠቀም አንዱ ሲሆን

ሁለተኛው ደግሞ በጠብጠብ መስኖ መጠቀም ነው መላው


ሁለተኛው ደግሞ በጠብጠብ መስኖ መጠቀም ነው መላው solar pump drip irrigation Africa

Post Reply