Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በዩክሪን-ሩስያ ጦርነት ዓለም ምግብ ዕጥረት ስጋት ውስጥ ነው። ሩስያ-ዩክሬን ግን ስለ ምግብ ዕጥረት ስጋት አያወሩም። አይገርምም። የዓለም የዳቦ ቅርጫት ያለው ከዚያ ነበር ማለት ነው?

Post by Abere » 26 Mar 2022, 10:16

በዩክሪን-ሩስያ ጦርነት ዓለም ምግብ ዕጥረት ስጋት ውስጥ ነው። ሩስያ-ዩክሬን ግን ስለ ምግብ ዕጥረት ስጋት አያወሩም። አይገርምም። የዓለም የዳቦ ቅርጫት ያለው ከዚያ ነበር ማለት ነው? እንደዚህ ወተት እና ማር የሚፈስበት እህል እንደ አፈር የሚታፈስበት አገር አለ - ለዚህ ይሞታል ፤ ያልታደሉት ደግሞ በባዶ ሆድ ለባዶ አገር በየድንጋይ ስር ይሞታሉ - በልመና ስንደ በልመና ጥይት።

ምስኪኑ ዘፋኝ ስለ ከንቱ አማሟቱ ሲዘፍን እንድህ ብሏል
አሁን የእኔ መሞት አማሟት ነወይ?
ጉች ጉች ያለ ጡት አንድ ቀን ሳላይ

የዩክሬን እና የእኛዎቹ እምበር ተገዳላዮች ከሰረቁት የሊጥ ቦሃቃ ጋር ወድቀው ሲሞቱ አይገርምም።

Selam/
Senior Member
Posts: 17935
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በዩክሪን-ሩስያ ጦርነት ዓለም ምግብ ዕጥረት ስጋት ውስጥ ነው። ሩስያ-ዩክሬን ግን ስለ ምግብ ዕጥረት ስጋት አያወሩም። አይገርምም። የዓለም የዳቦ ቅርጫት ያለው ከዚያ ነበር ማለት ነው?

Post by Selam/ » 26 Mar 2022, 11:50

Obviously, it’s a US proxy war. They will now sell their gas & rotten corn to tiny impoverished Europe. Agame-land will now be in more trouble. No wonder they have now rediscovered the word “Ethiopia”
Abere wrote:
26 Mar 2022, 10:16

Post Reply