Re: ዘሃበሻ፣ ኢሳትና መሰል ውታፍ ነቃይ በፈላበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ፣ ተወዛዋዥ አበበ በለው የተለያየ ሃሳብ ያላቸው እንግዶችን በማስተናገዱ፣ ብዙ ቢቀረውም፣ ይበል ሊባል ይገባል
Do you buy Ledetu's chest trumping statement that EPDRF economic policies were based on his vision , and Abiy also copied and pasted his policies to be successful in his initial stages. ወያኔስ ውታፍ ነቃይ ልደቱ ከአብይ ውታፍ ነቃይ ምንም ልዩነት የላቸውም ፤ አንዱን በአንዱ ስታጣፊው ያው ነው የሚሆነው ፤ ይሄን ቱሪናፋ አፉን ሳይከፍት ምን እንደሚወጣ ቀድሞ መናገር የሚቻል ውታፍ ነቃይ ነው ፤ ከአገልግሎት የወጣ ውታፍ ነቃይ ፤ ህዝብን ይኮንናል ፡፡
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10197
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ዘሃበሻ፣ ኢሳትና መሰል ውታፍ ነቃይ በፈላበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ፣ ተወዛዋዥ አበበ በለው የተለያየ ሃሳብ ያላቸው እንግዶችን በማስተናገዱ፣ ብዙ ቢቀረውም፣ ይበል ሊባል ይገባል
ኡስቲ ናይና ንግበር። አው ዘየግብአና ነገር ግብእ ምባል ይቕረየና።