በትግሬ ጦርነት ግማሽ ሚሊዮን ሰው እንደ ሞተ ተረጋገጠ! እናስ ምን ፈየደ?
ትግሬና ዩክሬይን ሁለቱም ባላዋቂ የድራማ ተዋንያን ተመርተው ፈረሱ! እናማ ያ ሁሉ የትግሬ ሆያ ሆዬ ምን ፈየደ? ዘለንስኪ ኔቶ ካልገባሁ ብሎ ዩክሬይንን አፈረሰ! ዩክሬይን በፍጹም ኔቶ አትገባም። እናሳ ይህ ሁሉ የዘለንስኪ ሆያ ሆዬ ምን ፈየደ? እውቀት አስፈላጊ የሆነበት ምክኛት አለ! ዛሬ ሌሎችም በአቢይ ዙሪያ የተከማቹ የጎሳ ስልጣን ነጋዴዎች የሚጮሁት ይህ ሁሉ የብሄር ቅብጥርሶ ሆያ ሆዬ ከስልጣሜም ሆነ ከብልጽግና ጋራ የሚያገናኘው ነገር የለም! የጎሳ ከበርቴ ድራማ ነው! ጆሮ ያለው ይስማ! አይን ያለው ይመልከት! አይምሮ ያለው ያስተውል!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Half a million doesn't seem to be enough for them to learn from their devilish adventure. Perhaps, they won't get satisfied until they see the disintegration of the country and another millions of their people perish. If only they knew what is brewing!! Hate is a great motivator but it ain't the just one. Their unbridled hate have only prepared them to murder others without calculating the reciprocity. They will start their great solution in a few months to seal their fate as a society. I only wish them luck!