Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by Horus » 11 Mar 2022, 22:36

Times of party congress are silly times; these are times of irrational exuberance. Behavior 101 teaches that the person (or the organization) is not what he/it think or says. The person is what he/she does. The history of the person is the history of his/her deeds. It is the same with parties or organizations. Thought is free. With language one can construct any kind of imagination. The measure of a person, the measure of an organization is what he/it does. With this fundamental law of human behavior, let us set down the criteria by which we should judge the Prosperity party.

(1) Is it building a united, stable & strong Ethiopia?
(2) Is it working toward a democratic, free & just Ethiopian society?
(3) Is it advancing/facilitating the prosperity, education & health of the Ethiopian people (individual Ethiopian citizens)?
(4) Is it assisting/enhancing the growth of a creative, ecological & spiritual Ethiopian culture?

These core elements of the Ethiopian agenda are matters of practice, not generalized discourse or abstract motivational speech. You know them by their actions.
Last edited by Horus on 12 Mar 2022, 00:23, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by Horus » 12 Mar 2022, 00:39

yaballo wrote:
12 Mar 2022, 00:13
AND ...

ይሄ ላስ ቬጋስ እንዳይመስላቹህ:: ክፍተኛ የህዝብ ገንዘብ የወጣበት የብልፅግና ጠቅላላ ጉባዬ ለማድረግና ለማክበር የተደረገ ነው::

አቶ ያቤሎ እንዴት ነው እንደ ወትሮው የዝንጀሮና የቆጮ ምስል መለጠፉን ረስተህ ያቢይ አህመድ መኳንንቶች ግብር ፎት ለጠፍክ ። ይህም ሆነ ያ እኔ አቢይን የምለካው ለሹማምንቶቹ በሚጥለው ግብር አይደለም። ታላቁ ምኒልክ ከዚህ የላቀ ግብር ጥሏል። ደሞ ያገር ገዢ መስፍንቶች ይህን ቢያደርጉ ምንም አያስገርምም። አንድ የኢትዮጵያ መስፍን ፕሬዚዳንት ሆነ ርዕሰ ሚኒስትር ታማኝ አሽከሮቹን፣ አገልጋዮቹን በዚህ መልክ ማብላትና ማስደሰት አለበት።

ትክክለኛ መለኪያ በአገር አጀንዳ ላይ የሚሰሩት ስራ ነው! ፓርክ ውስጥ ፓርቲ መስጠት ያቢይ እስታይል ነው! ኤስተቲክስ የሚወድ ሰው ነው ይመቸው! እሱን የምለካው በኢትዮጵያ አጀንዳ እንጂ በራት ግብዣው ፉንፋር አይደለም! መሪ ሁሉ ያን ያደርጋል !

Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by Horus » 12 Mar 2022, 01:59

[quote=yaballo post_id=1280208 time=1647062354 user_id=38283
[Now, we all know that your total lack of empty for the poor in Ethiopia is even worse than your role-model's [Col. Zinabu's] & that of his fat PP cadres'.
[/quote]
አንተ መሃይም empathy ነው empty አይደለም :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by Horus » 12 Mar 2022, 03:24

ያቤሎ የምትባል ቆርፋዳ የትግሬ ባንዳ ምነው ሙጃ የበላቸው 300 ሺ በድራግ የተጀነጀኑ እሬሳዎች ነገር አያይዘህ አላነሳህም! ደሞስ ለምንድን ነው ቦረና ሄደህ ዝናብ ያላዘነብከው ?! እናንት የትግሬ ባንዶች ምን ይሳናችሁና!!! አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ!1 ማፈሪያ!

sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by sebdoyeley » 12 Mar 2022, 03:46

Dr Abiye Ahmed is feeling all the Ethiopian rulers did at their dying stage. Let’s see how their rule died.
H/slasie gugisa—appeared on tv feeding met to his cats while the wolo people are dropping dead everywhere of famine.
Mengistu H/Mariam—opened 80 milion dollars worth festa for the communist part and foreign degnetaries while the Agame and north wolo hit by famine again.
Meles Zenawi—- either by cheer of luck or white man’s help little we know such thing but there was a closed famine in Ogadien.
Abiye Ahmed—— as we all see with mass Agame displacement and growing famine in Agameland.
They all have one thing in common, they kind of dance and fist at a time of their people’s misery. It could be frustration.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11792
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by DefendTheTruth » 12 Mar 2022, 06:36

Horus wrote:
11 Mar 2022, 22:36
Times of party congress are silly times; these are times of irrational exuberance. Behavior 101 teaches that the person (or the organization) is not what he/it think or says. The person is what he/she does. The history of the person is the history of his/her deeds. It is the same with parties or organizations. Thought is free. With language one can construct any kind of imagination. The measure of a person, the measure of an organization is what he/it does. With this fundamental law of human behavior, let us set down the criteria by which we should judge the Prosperity party.

(1) Is it building a united, stable & strong Ethiopia?
(2) Is it working toward a democratic, free & just Ethiopian society?
(3) Is it advancing/facilitating the prosperity, education & health of the Ethiopian people (individual Ethiopian citizens)?
(4) Is it assisting/enhancing the growth of a creative, ecological & spiritual Ethiopian culture?

These core elements of the Ethiopian agenda are matters of practice, not generalized discourse or abstract motivational speech. You know them by their actions.
Well, I am not part of the party politics in Ethiopia, I only care about the wellbeing of my people. To ensure this I may support the idea of peaceful and orderly transfer of power between the parties. Any party failing this on this principle is my enemy, inadvertently or otherwise.

Having said that I think building a massive party of over 11 million members is neither pure thought nor just idea, it is practically here, a job done on the ground, beyond cyberspace activism, which any serious contending party has to take on and fight against to win. There you have the option.

I heard before that the total number of eligible voters in the country is under the 40 million mark and with that more than 1/4 of those are already predecided voters.

If these 11 million can somehow convince just another 1 voter to vote for the party, on average, then the outcome of the election is already determined. Good luck, don't assume that the quota distribution of ministerial posts will be forever.

This is not overestimation from my side. And this is not a talk, it takes skill and determination for organising the people around given issues.

Your party and those many other in the country failed exactly on those fronts, by adhereing to the failed idea of my way or the high-way.

The cure is not in sight for now.

Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by Horus » 12 Mar 2022, 11:32

DDT
አንተ የብፓ አባል ሆንክ አልሆንክ አመለካከትህ እዚያ ካምፕ ይከትሃል፤ ደሞ ጉዳዩ ያ አይደለም! ብፓ ምን ያደርጋል የሚለው ነው። ስለ 11 ሚሊዮን አባል እኔ እዚህ ፎረም ላይ ስለ ጎሳ የቢሮ ከበርቴ የጻፍኳቸውን የመደብ ትንተናዎች አንብብ። ይህ ከዚህ በታች ትላንት ፖስት ያደረኩት፤

"የብልጽግና ፕሬዝዳንት አቢይ አህመድ በመክፈቻ ንግግሩ ፓርቲው 11 ሚሊዮን አባላት አሉት አለ። ትላንት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያባላት ቁጥር 10.1 ሚሊዮን ነው ብላ ነበር። ወያኔ 7 ሚሊዮን ነብረው ተባለ ።

የዚህ ቁጥር ትርጉም ምንድን ነው?

(1) የብልጽግና አባል መሆን ብቸኛው የመንግስት ስራ ማግኛ መንገድ ፣ ጉቦ መብሊያ፣ መስረቂያ ዘዴ ስለሆነ ሰው ሁሉ ቢመዘገብ ምን ያስገርማል? ይህ 11 ሚሊዮን ሁሉ አንድም የኢኮኖሚ ቫልዩ ሳያመርት የቢሮ ከበርቴ የሆነ ሕዝብ ነው ። በዚህ ቁጠር እንኳ ሄደን ያገሪቱ ሕዝብ 10% የቢሮ ከበርቴ መሆኑን እናረጋግጣለን ።

(2) እነ አቢይ አህመድ በ11 ሚሊዮን የቢሮ ከበርቴ ሁሉን ነገር መቆጣጠራቸውን እንጂ እንደ ኢትዮጵያ ባለ ራሽናል ቢሮክራሲ በሕግኛ ደምብ የሚመራ ግዙፍ የተቋም ባህል በሌለበት አገር የፓርቲ አባል መብዛት ዋናው የሌብነት እና የዝርክርክነት፣ የድርጅታዊና የማኔጅመንት ቀውስ ምንጭ እንደ ሆነ አላወቀውም ። ዝም ብላችሁ ጠብቁ የሚቀጥለው የ6 ወር ግምገማ ይህን የምለውን ይዞ ብቅ ይላል።

(3) አላማውን ተግባራዊ ማድረግ ያቃተው ያፈጻጸም መሰረታዊ ችግር ያለው ድርጅት ውህደት፣ የችሎታ ስልጠና እና የአላማ አንድነት እንጂ መፍትሄው ያባላት ቁጥር ማጋበስ አይደለም ! ውጤቱን ጠብቁ !"

ስለሆነም ገና ብዙ ሚልዮን ስራ ፈላጊና አድር ባይ ለመኖር ሲል ብፓ ይመዘገባል፣ ቀጥሎም ህዝቡን ይመዘብራል ። 20 ሚሊዮን የቢሮ ከበርቴ ማጋበስና ዘመናዊ ብሄራዊ ቢሮክራሲ ማኔጅ ማድረግ የሰማይና ምድር ልዩነት አላቸው።

ስለሆነም ነው የትግሬ ጎሳ መሳፊንት ሁልግዜ የሚሉት ነገር አፈጻጸም አልቻልንም ነበር። ዛሬም የሚባለው አፈጻጸም አልቻልንም ነው። ያ ነው ፐርፎርማንስ የሚባለው! ለዚያ ችግር መፍትሄ ያባላት ቁጥር (ያውም 40% ስራ አጥ ባለበት አገር) ማጋበስ አይደለም!

ስለዚህ አትገረም፣ አፍሪካ አንድ ቢሊዮን ተኩል ህዝብ (አባላት) አሏት ግ ን ራሷን አትመግብም! ቁጥር በመሰረቱ ጀንክ ነው በቃ! ብፓ የሚለካው ባጋበሰው ስራ አጥ ቁጥር አይደለም፤ በመላ ኢትዮጵያ በተግባር በሚሰራው ነው ። በተግባር ሕዝብ የሚበላው ዘይት የለውም፣ በከተማዎች ረሃብ ይነሳል ተብሎ እየተፈራ ነው እንኳንስ በገጠር!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11792
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by DefendTheTruth » 12 Mar 2022, 15:06

Horus wrote:
12 Mar 2022, 11:32

Once again, it is you who wrote the following:
Horus wrote:
11 Mar 2022, 22:36
Behavior 101 teaches that the person (or the organization) is not what he/it think or says. The person is what he/she does.
And thereby implied that the party has not done anything beyond words and/or ideas.

I raised the issue of the number of members (as an instance) and indicated that this is beyond words and/or ideas. It takes skill and courage, it is not simple. No other party came nearer to that so far.

Now you turn around and claim the numbers are worthless, well the next question is which party did any better then, even on the number level?

In the absence of any better one the bad will become the defacto better one.

This is simple logic.

Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by Horus » 12 Mar 2022, 15:26

DDT,
Read back what I wrote. The person is what he does means we evaluate that person with what he does. It is an axiom. I did not describe what PP actually did, how many roads it built, how many poor people it fed. The axiom states that we will evaluate and judge the worthiness of PP by what it will actually does. PP is a party that was in power for 30 years. It is not a new organization. So the mere existence a 30 year old ruling party is not our measure of success. As I said, every unemployed young Ethiopian probably wants to join PP and secure a living. The 2000 core members of the ruling class will use those 12 million job seeking, gubo collecting party members to control the people and tribal prisons AKA killils. It is all about power, money fame and status. For the rest, you just look around, it is poverty, agony, dislocation, famine, lack of basic necessities of life.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by TGAA » 12 Mar 2022, 15:35

DefendTheTruth wrote:
12 Mar 2022, 15:06
Horus wrote:
12 Mar 2022, 11:32
DDT
አንተ የብፓ አባል ሆንክ አልሆንክ አመለካከትህ እዚያ ካምፕ ይከትሃል፤ ደሞ ጉዳዩ ያ አይደለም! ብፓ ምን ያደርጋል የሚለው ነው። ስለ 11 ሚሊዮን አባል እኔ እዚህ ፎረም ላይ ስለ ጎሳ የቢሮ ከበርቴ የጻፍኳቸውን የመደብ ትንተናዎች አንብብ። ይህ ከዚህ በታች ትላንት ፖስት ያደረኩት፤

"የብልጽግና ፕሬዝዳንት አቢይ አህመድ በመክፈቻ ንግግሩ ፓርቲው 11 ሚሊዮን አባላት አሉት አለ። ትላንት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያባላት ቁጥር 10.1 ሚሊዮን ነው ብላ ነበር። ወያኔ 7 ሚሊዮን ነብረው ተባለ ።

የዚህ ቁጥር ትርጉም ምንድን ነው?

(1) የብልጽግና አባል መሆን ብቸኛው የመንግስት ስራ ማግኛ መንገድ ፣ ጉቦ መብሊያ፣ መስረቂያ ዘዴ ስለሆነ ሰው ሁሉ ቢመዘገብ ምን ያስገርማል? ይህ 11 ሚሊዮን ሁሉ አንድም የኢኮኖሚ ቫልዩ ሳያመርት የቢሮ ከበርቴ የሆነ ሕዝብ ነው ። በዚህ ቁጠር እንኳ ሄደን ያገሪቱ ሕዝብ 10% የቢሮ ከበርቴ መሆኑን እናረጋግጣለን ።

(2) እነ አቢይ አህመድ በ11 ሚሊዮን የቢሮ ከበርቴ ሁሉን ነገር መቆጣጠራቸውን እንጂ እንደ ኢትዮጵያ ባለ ራሽናል ቢሮክራሲ በሕግኛ ደምብ የሚመራ ግዙፍ የተቋም ባህል በሌለበት አገር የፓርቲ አባል መብዛት ዋናው የሌብነት እና የዝርክርክነት፣ የድርጅታዊና የማኔጅመንት ቀውስ ምንጭ እንደ ሆነ አላወቀውም ። ዝም ብላችሁ ጠብቁ የሚቀጥለው የ6 ወር ግምገማ ይህን የምለውን ይዞ ብቅ ይላል።

(3) አላማውን ተግባራዊ ማድረግ ያቃተው ያፈጻጸም መሰረታዊ ችግር ያለው ድርጅት ውህደት፣ የችሎታ ስልጠና እና የአላማ አንድነት እንጂ መፍትሄው ያባላት ቁጥር ማጋበስ አይደለም ! ውጤቱን ጠብቁ !"

ስለሆነም ገና ብዙ ሚልዮን ስራ ፈላጊና አድር ባይ ለመኖር ሲል ብፓ ይመዘገባል፣ ቀጥሎም ህዝቡን ይመዘብራል ። 20 ሚሊዮን የቢሮ ከበርቴ ማጋበስና ዘመናዊ ብሄራዊ ቢሮክራሲ ማኔጅ ማድረግ የሰማይና ምድር ልዩነት አላቸው።

ስለሆነም ነው የትግሬ ጎሳ መሳፊንት ሁልግዜ የሚሉት ነገር አፈጻጸም አልቻልንም ነበር። ዛሬም የሚባለው አፈጻጸም አልቻልንም ነው። ያ ነው ፐርፎርማንስ የሚባለው! ለዚያ ችግር መፍትሄ ያባላት ቁጥር (ያውም 40% ስራ አጥ ባለበት አገር) ማጋበስ አይደለም!

ስለዚህ አትገረም፣ አፍሪካ አንድ ቢሊዮን ተኩል ህዝብ (አባላት) አሏት ግ ን ራሷን አትመግብም! ቁጥር በመሰረቱ ጀንክ ነው በቃ! ብፓ የሚለካው ባጋበሰው ስራ አጥ ቁጥር አይደለም፤ በመላ ኢትዮጵያ በተግባር በሚሰራው ነው ። በተግባር ሕዝብ የሚበላው ዘይት የለውም፣ በከተማዎች ረሃብ ይነሳል ተብሎ እየተፈራ ነው እንኳንስ በገጠር!
Once again, it is you who wrote the following:
Horus wrote:
11 Mar 2022, 22:36
Behavior 101 teaches that the person (or the organization) is not what he/it think or says. The person is what he/she does.
And thereby implied that the party has not done anything beyond words and/or ideas.

I raised the issue of the number of members (as an instance) and indicated that this is beyond words and/or ideas. It takes skill and courage, it is not simple. No other party came nearer to that so far.

Now you turn around and claim the numbers are worthless, well the next question is which party did any better then, even on the number level?

In the absence of any better one the bad will become the defacto better one.

This is simple logic.
TPLF used to brag that it has 5000000 members, it actually did, because to get any kind of privilege one has to be. So did all the communist
parties that turned in the ash heap of history used to brag about their numbers. So Abiy's attempt to be the proverbial "frog that tries to inflate itself to the size of an ox" his achievement is not secure peace and prosperity but the number of new cadres that he collected under the so-called prosperity party. Multiplying cadres by offering them fertilizers and local political positions -- this is how it is done, he is not inventing this wheel all over again and again. If one sees the underlining issues that are simmering under that Abiy wants to hide with china's made glitter, it is at the point of explosion. So mixing up numbers with results is a cheap canning method that only Abiy kind of charlatan can manipulate at his own peril.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11792
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by DefendTheTruth » 12 Mar 2022, 17:47

Horus and TGAA,

I think you are trying to push me to the side of PP adherents, which I am not.

What I am saying is that PP is currently the better alternative, you can't name any other as a better alternative.

If you would like to seek a solution, then you should understand the problem first, you are not even disclosing the problem, you make false allegations. I am not sure what you are trying to achieve through that. I can say that you are not seeking a solution just looking at your allegations.

PP has a lot of problems, among others, deep-seated and invasive corruption. But where does the corruption come from? It has become the norm in the society.

When a person says he found a job the next and first question is if the position offers some benefits?

ጥቅማ ጥቅም አለዉ?

This is a very challenging problem, it needs an adequate solution and corresponding tools.

Parties are not ready or fit to tackle this immense problem of the society and the nation at large. If you think otherwise, please name anyone.

All of them are corrupt, that is why they can't even organise a significant number of people to make themselves a credible party. Many of them are just attention seekers, corrupts.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by TGAA » 12 Mar 2022, 18:03

Add ethnically slanted nature of the benefits the problem is quadrupled. How one dose the same thing and expect a different result is beyond belief. Regarding the party membership, what I'm saying, it's like building on a sand,when and where there is a popular uprising it fractures as if it ever existed, not the core,but the fringe that makes the large chunk.

Abere
Senior Member
Posts: 12862
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by Abere » 12 Mar 2022, 19:08

ድንኳን ሰባሪው የአዲስ አበባ ህዝብ አልተጋበዘም ማለት ነው? በቃ አዲስ አበባ ጉሮሮውን ለብልጽግና ድጋፍ ሰልፍ ሲያነቃ መዋል ብቻ ነው ችሎታው? አዲስ አበባ የኦሮሙማውን በይ ተመልካች ሁኖት ቀረ። አንድ ወቅት መለስ ዜናዊ ለቅሶ የደረሱት የጎዳና ተዳዳሪዎች ሀዘን ላይ ተቀምጠው ነበር - ምኑ እንዳይቀርባቸው እንደሆነ ብዙዎች ተገርመናል። የሞኝ ድግስ እና ሆድ ትልቅ ነው። የኦሮሙማ ድግስ በኋላ ለቅሶ እንደሚሆን ግን ይታወቃል።
yaballo wrote:
12 Mar 2022, 00:13

Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by Horus » 12 Mar 2022, 19:52

ዲፌንድ ዘትሩዝ፣
ትችት እንጂ መፍትሄ አታቅርብም ትለኛለህ? ያ ማለትኮ የሚጻፈውን አታነበውም ማለት ነው ። ያንተን አላቅም እንጂ እኔ በህይወቴ ሶስት የኢትዮጵያ መንግስታት ሲወድቁ በጥንቃቄ ያየሁና የገባኝ ሰው ነኝ። በኢትዮጵያ የጎሳ መብት፣ የቋንቋና የባህል ልዩነትና ኤዕኩልነት ለመፍታት አገሩን በዘር ክልል መከፋፈል፣ ድርጅቶችን በዘር ፓርቲ፣ ኢኮኖሚን በዘር ገበያ መከፋፍለ ሳይሆን አለም በሰለጠነበት ሳይንሳዊ በሆኑት በጂኦርግራፊ፣ በእውቀትና ሌሎች ራሽናል በሆኑ መስፈርት መሆን አለበት ስንል 30 አመት ሆነ። የአንድ አገር እድገት ወይም ውድቀት የሚወስነው አደረጃጀቱ ነው፤ ያ ነው የስርዓት መተግበሪያ። የችግሩ መነሾ የህዝቡ በጎሳ መከፋፈል ሆኖ ሳለ መፍትሄው ሕዝቡን በጎሳ ከፋፍሎ ማደራጀት ነው የሚለው ሜካኒካል ደደብ ሎጂክ ነው አልሰራ እያለ ይህ አሁን ያለውን የማያቁርጥ ቀውስና እልቂት የሚያስከትለው። የዘር አደረጃጀት እስከ ዘመን ፍጻሜ የማይሰራ ዲዛይን ነው። ፍረንጆች ሲተርቱ It is the design, stupid ይላሉ። እኔ ለ30 አመት ያሰብኩበት ዝርዝር መፍትሄ በውስጤ ስላለ ነው እነዚህን የተሳሳቱ መንገዶች ለማየት የምችለው ። የዛሬ 6 ወር አቢይ ሳይነካ በስልጣን መቅየቱ አስፈላጊ ነበር ። ዛሬ ደሞ አቢይም ሆነ ሌሎች ይህን የጎሳ ቀውስ ሪፎርም ማድረግ መጀመር አለባቸው። ችግርና መፍትሄ ማወቅ ማለት ያ ነው። ገዢዎች በራሳቸው ተነስተው ስርዓት አይለውጡም ! ሕዝብ ካልጠየቀ!
Last edited by Horus on 12 Mar 2022, 22:16, edited 1 time in total.

Somaliman
Member+
Posts: 6872
Joined: 09 Nov 2007, 20:12
Location: Heaven

Re: Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by Somaliman » 12 Mar 2022, 22:13

yaballo wrote:
12 Mar 2022, 02:42
HAAY YE FESAAM GUDEELA NEGER! ...

A TYPO ERROR IS ALL YOU HAVE TO SAY IN REPLY TO - AT LEAST - MY VERY ACCURATE STATEMENT: "ይሄ የቆጮ ፈስ የሞላው እበታም ጉዴላ!" ?? ...

BY THE WAY, ENGLISH IS MY 3RD EUROPEAN LANGUAGE. THE FIRST IS SPANISH. STILL, MY ANGLAIS IS NOT TOO BAD FOR AN AFRICAN MONO/ZINJERO AKA FOR 'LE SINGE AFRICAIN' [MOI!] :shock: :P .

CARE TO TELL US HOW MANY EUROPEAN LANGUAGES CAN YOU COMMAND - Mr. የቆጮ ፈስ የሞላው እበታም ጉዴላ?? ..

DO AMUSE US!

Yaballo,

Ciao, fratello! Spero che te la cavi bene, in salute e tutto il resto.

Ecco un altro brano classico italiano, uscito qualche anni prima di l'Italiano

Ti amo, che è uscito nel 1977, remane fin oggi uno dei pezzi classici più originali del repertorio musicale Italiano.

Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Prosperity Party - You Aren't What You Think, You Aren't What You Say, You Are What You Do!

Post by Horus » 13 Mar 2022, 01:51

ከ11 ሚሊዮን ብልጽግ ና ስንቱ ሌባ ነው?

Post Reply