Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የብልጽግና ስራ አስፈጻሚ ውክልና በብሔር ብዛት % መሆኑ ኤርምያስ Ethio 360 ዛሬ ገባው ፡ ዳንኤል ብርሃነ ከ30 ወር በፊት ነበር የቁጥር ጨዋታው የገባው

Post by sarcasm » 10 Mar 2022, 20:14

የብልጽግና ስራ አስፈጻሚ ውክልና በብሔር ብዛት % መሆኑ ኤርምያስ ዛሬ ገባው ፡ ዳንኤል ብርሃነ ከ30 ወር በፊት ነበር የቁጥር ጨዋታው የገባው

19 Nov 2019

ከወራት በፊት ሙስጠፌ ለአዲስ ስታንዳርድ የሰጠውን ቃለ-መጠይቅ ታስታውሳላችሁ?

ከኢህአዴግ የሚወጣ ፓርቲ ይኖራል ወደ ኢህአዴግ የሚገባ ፓርቲ ይኖራል ነበር ያለው። ያው ህወሓት ወጥቶ ሶህዴፓ ይገባል ነው። ከዚያም ሶህዴፓ የህወሓትን ወንበር ወርሶ ሊቀጥል። አብይ አታሎት ይሁን በራሱ ግዜ የወሰደው ግምት ይሁን ባላውቅም፤ ይህን የሙስጠፌን ሀሳብ ከቁም ነገር ወስደው የተታለሉ የሶማሌ ፖለቲከኞች ነበሩ።
እርግጥ ሙስጠፌ በግሉ አልከሰረም። የስራ አስፈጻሚ አባል ስለሚሆን ጠቅላይ ሚኒስተር የመሆን የሎተሪ እድል ይኖረዋል።

በአንጻሩ የጎዴ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ሀላፊ ግን አሁን በሶህዴፓ ያለውን ስልጣን እንኳን አጥቶ ለእለት ተለት ስራው ከአዲስ አበባ በሚላኩ የቁጥጥር ኮሚሽን ሹመኞች ቁጥጥር ይደረግበታል።

በስራ አስፈጻሚ የሶማሌ ድርሻ 1.8 ወንበር እንደመሆኑ
፤ ሶማሊኛ የስራ ቋንቋ ሆኗል ማለት ሙስጠፌና አህመድ ሽዴ እርስ በርስ በሶማሊኛ ማውራት ይፈቀድላቸዋል ማለት ነው። ሌላ ሶማሊኛ የሚችል ስለሌለ።

በሌላ በኩል የጅግጅጋ አካባቢ የብልጽግና ፓርቲ የስራ ቋንቋ ሶማሊኛ እና አማርኛ ይሆናል። ይሄ ጥሩ ነገር ነው። ለአፈጻጸም እንዲያመች በጽ/ቤቱ የሚቀጠሩ ሰራተኞች ሁለቱንም ቋንቋ የሚያውቁ መሆን ይኖርባቸዋል።

ጓድ ሙስጠፌ ሶህዴፓን አስበልቶ ወደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ሊሄድ ይችላል። የግለሰብ ፓርቲ ነው ተብሏል - ስለራሱ እንጂ ስለሶማሌ ምን ተዳው?!

Please wait, video is loading...
20 Nov 2019

አሁን ደኢህዴን በኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ውስጥ ከ36 ወንበር ውስጥ 9 ወንበር አለው።
ከውህደት በኋላ ከሚኖር 36 ወንበር ውስጥ 4.3 ወንበር ብቻ ይደርሰዋል።
ለመረጃ ያህል ነው።
Please wait, video is loading...
11 Mar 2022