ዘይትን በአጭር ግዜ ውስጥ ከተራ እቃነት ወደቅንጦት እቃነት ያበለፀገው፣ ሁሉ የሚቻለው፣ መንግስታችን
Last edited by eden on 09 Mar 2022, 21:53, edited 1 time in total.
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10198
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ዘይትን በአጭር ግዜ ውስጥ ከተራ ወደቅንጦት እቃነት ያበለፀገው፣ ሁሉ የሚቻለው፣ መንግስታችን
በዘይት ምርቷ ከምትታወቀው ታላቋ ትግራይ ዎደ ኢትዮጵያ ይገባ የነበረውን ዘይት በመቋረጡ ምክንያት በኢትዮጵያ የዘይት አቅርቦት እጥረት ተከስቷል። የዘይት እጥረት ችግርን ለመቅረፍ የችግሩን መንስዔ መረዳት ያስፈልጋል።