ዮኒ ማኛ has a friendly advice to Eskender and Balderas
Addis Ababans are saying NOT IN MY NAME!
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ዮኒ ማኛ has a friendly advice to Eskender and Balderas
Those demonstrators who were chanting "ይሄ ነው ከንቲባው!" just a few days ago ... where were they from? Arsi? I can't speak on behalf of Addis but I and so many people (young and old) that I know are saying YES IN OUR NAME! It is really funny yet to the level of PP to bring such a naïve, PTD patient as a witness to reinforce its cause.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13262
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ዮኒ ማኛ has a friendly advice to Eskender and Balderas
አንተ ና የአንተ ቢጤዎች (ከትንሽ እስከ ትልቅ) ዶንቆሮዎች ስለሆናችዉ ነዉ።Assegid S. wrote: ↑07 Mar 2022, 17:35Arsi? I can't speak on behalf of Addis but I and so many people (young and old) that I know are saying YES IN OUR NAME! It is really funny yet to the level of PP to bring such a naïve, PTD patient as a witness to reinforce its cause.
ከአርሲ ላይ ያንን ቆሻሻ እጅህን አንሳ። አንጋሳ ነገራችዉ፣ አንሰማ አለቺዉ፣ አሁን ደግሞ ዮኒ ማኛ ደገመላቺዉ። ሁለት ምስክር በቂ አይደለም እንዴ?
If there is someone with PTD then that must be you
Re: ዮኒ ማኛ has a friendly advice to Eskender and Balderas
Yoni in this clip played idiot. His statements are full of contradictions and hippocratic. He condemned name calling by some of the youths present in the Adwa celebration, but he, himself, was name calling in every sentences he made in this video, he also praised Angasa Ibrahim for calling all Addis Abebes as "children of prostitutes". He even suggested punishment for those who called names. What punishment is he prescribing for himself?
He never once criticized those who started calling others hyenas , but he is worried about fhe name donkeys.
And why is he blaming Eskindir for being called mayor by the people? They can call him anything they want. If they say he is their mayor, then they can call him that. Lebron James is usually refered by others as king. He never denouced that. In many democratic elections around the world, candidates are called by their supporters "president" before even election is conducted to express hope that their candidates win and become real presidents. As PM Abiy told us severa times, he grew up believing and telling others he would be king.
So if Yoni Magna has something else going against Eskindir he should tell it openly rather than finding this as an execuse to thow a jab at Eskindir.
He never once criticized those who started calling others hyenas , but he is worried about fhe name donkeys.
And why is he blaming Eskindir for being called mayor by the people? They can call him anything they want. If they say he is their mayor, then they can call him that. Lebron James is usually refered by others as king. He never denouced that. In many democratic elections around the world, candidates are called by their supporters "president" before even election is conducted to express hope that their candidates win and become real presidents. As PM Abiy told us severa times, he grew up believing and telling others he would be king.
So if Yoni Magna has something else going against Eskindir he should tell it openly rather than finding this as an execuse to thow a jab at Eskindir.
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ዮኒ ማኛ has a friendly advice to Eskender and Balderas
ደረቅ ቅል እንደ pacifier (የእንጀራ እናት ጡጦ) ሰፊ አፉ ውስጥ ተቀርቅሮ ያደገውን በረት-ኣፍ በማለፍ … ER ላይ ከኣዲስ አበቤው የቀጭኑ ሽቦ ጓደኛዬ ጋር አጭር ቆይታ ማድረግ መርጫለሁ። ለምን? ቢባል … ልክ እንደ ሁልጊዜው … በዝንብ እንቁላል ላደገ ባለጌ መልስ ስለማይሰጥ።
P.S. ይህን ኣጭር የስልክ ጭውውት ለመረዳት ኣማርኛን አጥርቶ ማወቅ ግድ ይላል። በተለይም የተሰመረባቸውን ቃላቶች ውስጣዊ ትርጉምና ተለምዶዋዊ ተረቶችን።
ሄሎ ኣዲስ … እንደምን ውለሃል?
ሀሎ ER … ይመስገን ነው! አንተስ እንደምን አድረሀል?
ክብሩ ይስፋ! ደሞ ሰልፍ ወጥታችሁ "ይሔ ነው ከንቲባው" ስትሉ ዋላችሁ አሉ
መቼም ዘንድሮ ወሬ አይደበቅ … ደሞ ማን ነገረህ?
አንጋሳ
እንሰሳ?
እንደዛ በለው … ሥጋው አይበላም እንጂ በሬ ነው!
ምን ነክቶህ ነው በሰላም ወሬ መሀል በሬን የቀላቀልከው
ይቅርታ! ድንገት ኣራጁን ስላየሁት ነው
እንዴት ተገናኛችሁ ባክህ?
ሰው ጥራ ስለው እራሱ መጥቶ … lol
ሃሃሃሃ … "ስጋ ቁጠር ሲባል 'ጣፊያ ኣንድ'” እንዳለው?
እንደዛ ነገር። ይገርምሃል … እስከዛሬ ድረስ ጎባጣ ጀርባ እንጂ ጎባጣ ጭንቅላት አጋጥሞኝ አያውቅም ነበር
ምን ሆኖ ጎበጠ? ድንጋይ ራስ ሆኖ ከብዶት እንዳይሆን?
ሳይሆን ይቀራል ብለህ ነው? ግን ጭንቅላቱ ሲታይ ኣንድ ፍሬ ሽንብራ ነው የሚያክለው። ጠባብ ነው
እሱስ አያድርስ ነው የሚባለው። የኣስተዳደግ ችግር፣ የእንክብካቤ እጥረት ነው
አጋጥሞህ ያውቃል?
ከበረት እስከ ቤተ መንግሥት ተደርድረውልህ ምን 'አጋጥሞህ ያውቃል?’ ትለኛለህ? በል ለማንኛውን ER ስትገባና ስትወጣ "face mask" ማድረግ እንዳትረሳ
ለምን?
ምን 'ለምን?' ትለኛለህ … ጠባብ ጭንቅላት እና ጠባብ ጫማ ሁለቱም ኣንድ ናቸው፤ ያም ንግግር … ይኼም እግር ያሸታሉ። የኣንተ አፍንጫ ደግሞ ትልቅ ነው … ሰርንህን እንዳይበጥሰው
ሃሃሃሃ … አዋቂ ነህ ልበል? ካድመኝ እንዳትል እንጂ
እንዴት?
ማለት … ኣራጁ ጠባብ ከኣፉ ይሁን ከኣካሉ ችግሩ ባይታወቅም … በየቦታው የሚተፋው ፊደል ልክ እንደ ከረመ ቁስል መጥፎ ጠረን አለው
ጉድ በል ጎንደር! በል የፌስ ማስኩን prescription ወደ gas mask አሳድጌዋለሁ
lol … ተቀብያለሁ ሐኪሜ ... መልካም ቀን!
አሜን! ላንተም ይሁን!
For those of you who are still unable to imagine a child that brought up by a house fly eggs, open the following link on your own risk:
https://www.pond5.com/stock-footage/ite ... ld-masai-1

https://fb.watch/bEfND73Xwt/
Please wait, video is loading...
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ዮኒ ማኛ has a friendly advice to Eskender and Balderas
ትላንትናም TPLF ሲለን የነበረው ይህንኑ ነው "ምንም አታመጡም! እኛን መግፋት ግድግዳ እንደመግፋት ነው!" ዛሬስ? TPLF የት ነው? ምንም አታመጡም የሚለን ኦህዴድ ነገ የት እንደሚደርስ የምናየው ነገር ይሆናል።
By the way, ፊቱን ቫስሊን ተለቅልቆና እንደ ሴት ልጅ ተሸላልሞ ከባልቴት እንስቶች ጋር ሲሰዳደብ የሚውልን የ cyber ገልቱ (ዮናስን) ኣዲስ አበባን ይወክላል ብሎ ለምስክርንት ከማምጣት የኣሁኑ ሙከራ በብዙ ይሻላል። ለዚህ propaganda ማርከሻ ይሆን ዘንድ ግን ቀጣዩን ፊዲዮ post አድርጌያለሁ። አስፈላጊ ከሆነም ሌላ እጨምራልሁ። የኣዲስ አበባ ህዝብ አስመሳይ እንጂ መሪ የለንም ሲል በደማቅ ጭብጨባ ድምፁን አሰምቷል። እናመሰግናለን ዶ/ር ዘበነ!