Yabello your six-cylinder historical [deleted] is creating pollution of historical proportion. So Italians are coco like you to give Minilik thousands of rifles hoping that he is going to give Eritrea and Tigry on a silver platter. But what they want at the end is the Ethiopian resources using those two places as staging places. Recently you have kept sounding idiot pulling out a string of nonsense. What gives. You have not seen a weakened Ethiopianess but a roaring assertive one. Pull one string at the time -- that is how much your [deleted] can handle old man.yaballo wrote: ↑04 Mar 2022, 01:14TREATY OF WUCHALE: ምኒልክ አርተራንና ሰሜን ትግራይን ለጣልያን በ30ሺህ ጠመንጃዎችና በ28 መድፎች መሸጡን ታውቅ ነበር? |❝ምኒልክ ለአገር ዳር ድንበር ሟች ናቸው❞ አላለኝም ይሄ ቀልደኛ?!
❝ምኒልክ ለአገር ዳር ድንበር ሟች ናቸው❞ አላለኝም ይሄ ቀልደኛ?!......
.
ለአገር ድንበር መሞት ቀልድ ነው እንዴ ባሻዬ…ለመሆኑ ለዓድዋው ጦርነት ያበቃንን ምክንያት ሰምተሃል? ከጣሊያን ጋር ተሞዳሙደው ችግሩን ያመጡብን መጀመሪያውኑ ምኒልክ አይደሉም ወይ?!
.
እስኪ ምስሉን ከታች ተመልከት… ኢንሳይክሎፒዲያ ብሪታኒካ ስለ 1889ኙ የውጫሌ ስምምነት የጻፈውን አንብብ። ምኒልክ ቦጎስ፣ አካለጉዛይና ሐማሴንን (ኤርትራና ሰሜን ትግራይን) ለጣሊያን አሣልፈው እንደሰጡ (በአራዳ ቋንቋ እንደፖሸሩት) ይነግርሃል። ያውም ለ30 ሺህ ጠመንጃ፣ 28 መድፍና ለጣሊያን ገንዘብ!
.
ይህንን ያደረጉት የተጋሩ እና ኤርትራ መኳንንት እየተጋገዙ ሥልጣናቸውን እንዳይጋፏቸው በመፍራት ለጣሊያን ሰጥተው ለመገላገል ነበር። ምኒልክ ለሥልጣናቸው ሲሉ ዳር ድንበር ከመሸጥ ጨምሮ ማንኛውንም ነገር ከማድረግ የሚመለሱ አልነበሩም።
.
ዋናው የውጫሌ ስምምነት ነውር ይህ ሆኖ ሳለ ❝ሲፈረምም ጀምሮ ትርጉሙን በሚያውቁት የጣልያን የበላይ ጠባቂነት አንቀጽ ላይ ደፍድፈው ትኩረቱን ወደዚያ መውሰድ የፈለጉት❞ የምኒልክን ነውር ለማረሳሳት እንደሆነ ማታ የታሪክ ተመራማሪው Abubeker Ahmed ሲነግረን አምሽቶ ነበር።
.
እናማ ምን መሰለህ ባሻዬ… ምኒልክ የአገርን ዳር ድንበር ለጠመንጃ፣ መድፍና የጣልያን ሊሬ ሽጠው ሳለ ❝የአገር ፍቅር ተምሳሌት❞ ተደርገው መሳላቸው የተለመደ የመፍቅሬ ዐፄዎቹ ❝በኪነት የማግነን ሥራ❞ እንደሆነ አትጠራጠር!
ተቀበል ..
መተኮስ አልችልም ተቆጧል ጣቴ
ተዋሻው ሸሽገኝ ባልቻዬ በሞቴ
~
ጋሻ
ዋሻ
ውሻ
ተልካሻ ....ጨርስ![]()
ባልቻ ተነስቶ ባያነሣ ጋሻ
እዛው ይቀሪ ነበር ምንልክ በዋሻ
AND ...
VIDEO: LISTEN TO THESE NUTTY AKA MOST DELUDED WEIXO DEBTERAS ...
በአድዋ ጦርነት የተሳተፈው ፈረሰኛ ጊዮርጊው
~
በውሃ ኮዳ ሰባት ክላሽ ማረኩኝ የሚባሉ ትርክቶች መነሻቸው ይሄ ነው።
https://www.facebook.com/10007525758355 ... 0693521796
Please wait, video is loading...

