Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 02 Mar 2022, 22:40
- የeThio 360 ዛሬ ወሬ እንግዶች ከአርሶአደር የተመለመሉ የሚንሊከ ርዝራዦች ይመስሉኛል፡፡ ዕውቀት ባይኖራቸውና ያኔ የተነገራቸውን ይዘው ቢገኙ አይገርመኝም፡፡ ግና ከዕውቀት ነጻ የሆነው የልምድ ጋዜጠኛው ሀብታሙ አየለችም ያንኑ ዕውቀት አልቦ ቧልት ያደንቃል፡፡
- ስለ ሀገር ባንዲራ የምናወራ ከሆነ ሀገሪቱንና (ሥርዓቱንና ሕዝቡን) የሚወክል አንድ ብቻ ነው፡፡ አበቃ! የእናቴ ና የአክስቴ ነው የሚለው ኃለ ቀር ነው፡፡ ከሣቤጆች ጋር መኖራችን በዓለም ህዝብ ፊት ክእነርሱ እኩል በሀኃላቀርነት እንድንታይ ፈርጃ ሆነብን እኮ፡፡ ባይሆንማ ኖሮ የትግራዋይ አክሱም ግንብ፣ የአገዉ ላሊበላ ግንብ፣ የቤጃዎችና ኦሮሞዎች ፋስለድስ ግንብና ለዓለም ተምሣሌት የሆነው የኦሮሞ ገዳ አስተዳደር ስርዓትና ዘመን አቆጣጠር እያለን ማንም ናጫጭባ ሊንቀን ባልተገባ ነበር፡፡
- አማራ ምን የስልጣኔ ቅርስ አለው? ቀረርቶ እያልክ እንዳታስቀኝ፡፡ ያም ጠላ ሲገኝ ነውና፡፡